Numbers 21:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እስራኤል ድማ ናብ ሲሆን ንጉስ ኣሞራውያን ልኡኻት ሰደደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እስራኤልም ወደ አሞሬዎናውያን ንጉሥ ወደ ሴዎን በሰላም ቃል እንዲህ ብሎ መልእክተኞችን ላከ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እስራኤልም። በምድርህ ላይ እንለፍ፤ ወደ እርሻና ወደ ወይን ቦታ አንገባም፤ ከጕድጓድም ውኃን አንጠጣም፤ ከምድርህ ዳርቻ እስክንወጣ ድረስ በንጉሥ ጐዳና እንሄዳለን ብለው ወደ አሞራውያን ንጉሥ ወደ ሴዎን መልእክተኞችን ላኩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እስራኤልም እንዲህ ብሎ መልእክተኞችን ወደ አሞራውያን ንጉሥ ወደ ሴዎን ላከ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ እስራኤልያ አሳይ አሞረ ቢታ ካትያ ስሆናኮ ኪተትያዋንታ ሀዋዳን ያጊደ ኪቴዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Israa'eeliyaa Asay Amoore biittaa Kaatiyaa Sihoonakko kiitettiyaawantta hawaadan yaagiide kiitteedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Isra7eele asay Amoore dere kawo Sihoones qasttanne yeddidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኣሞሬ ዴሬ ካዎ ሲሆኔስ ቃስታኔ ዬዲዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ እስራኤለ አሳይ አሞረ ካዋ ስሆነኮ ሀይሳዳ ያግድ ኪታ የድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Isra7eele asay Amoore kawa Sihooneko haysada yaagidi kiita yeddidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤል ወደ አሞራውያን ንጉሥ ወደ ሴዎን እንዲህ የሚሉ መልእክተኞች ላከ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ የእስራኤል ሕዝብ ወደ አሞራውያን ንጉሥ ሲሖን እንዲህ ብለው የሚነግሩትን መልእክተኞች ላኩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ እስራኤል ድማ ናብ ሴዎን ንጉስ ኣሞራውያን፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እስራኤል ድማ ናብ ሲሆር ንጉስ ኣሞራውያን፡ ብምድርኻ ኣሕልፈኒ፡ ናብ ግርሁን ናብ ወይንን ኣይነልግስን፡ ማይ ዔላውን ኣይንሰትን፡ ዶብካ ኽሳዕ እንሓልፍ ብጎደና ንጉስ ንኸይድ፡ ኢሉ ልኡኻት ሰደደ። |