Numbers 21:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ድማ እዩ ኣብ መጽሓፍ ውግኣት እግዚኣብሄር፡ ኣብ ባሕሪ ሸልፍን ኣብ ዓይኒ ማይ ኣርኖንን ዝገበሮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ በመጽሐፍ ተባለ የእግዚአብሔር ጦርነት ዞኦብንና የአርኖን ሸለቆዎችን አቃጠለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ በእግዚአብሔር የጦርነት መጽሐፍ እንዲህ ተባለ። ዋሄብ በሱፋ፥ የአርኖንም ሸለቆች፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ በጌታ የጦርነት መጽሐፍ እንዲህ ተባለ፦ “ዋሄብ በሱፋ፥ የአርኖንም ሸለቆች፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ጾሳ ኦላ ማጻፋን፥ “ሱፋ ሄራን ደእያ ዋሄባ ካታማነ አርኖና ሻፋ ዛንጋራ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, S'oossaa Olaa Mas'aafan, «Suufa heeraan de'iyaa Waaheeba katamaanne Arnnoona Shaafaa zanggaaraa, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gaason GODAY kaaleththiin olettida ola gishshas yootiza taarike maxaafazan, «Suufa heeraninne shoobbatan diza Waheebe kataman Arnoonen haaththi baynda shaafan, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጋሶን ጎዳይ ካሌን ኦሌቲዳ ኦላ ጊሻስ ዮቲዛ ታሪኬ ማጻፋዛን፥ «ሱፋ ሄራኒኔ ሾባታን ዲዛ ዋሄቤ ካታማን ኣርኖኔን ሃ ባይንዳ ሻፋን፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ጎዳ ኦላ ታርክያ ኦድያ ማፃፋን፥ “ሱፋ ሄራን ደእያ ዋሄባ ካታማነ አርኖና ሻፋ ዛንጋራ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Godaa ola taarikiya odiya maxaafan, “Suufa heeran de7iya Waaheba katamaanne Arnoona Shaafa zangaara, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንግዲህ በእግዚአብሔር (ያህዌ) የጦርነት መጽሐፍ እንዲህ ተብሎ የተጻፈው በዚሁ የተነሣ ነው፤ “…በሱፋ ውስጥ የሚገኘው ዋሄብ አርኖንና |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም የተነሣ በእግዚአብሔር መሪነት ስለ ተደረገው ጦርነት በሚናገር የታሪክ መጽሐፍ እንዲህ ተብሎአል፦ “በሱፋ ክልልና በሸለቆዎች ውስጥ የሚገኘው ዋሄብ፥ የአርኖን ወንዝ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይውን እዩ ኣብ መፅሓፍ ውግእ እግዚኣብሄር ከምዙይ ተብሂሉ ዘሎ፦ “ዋሄብ ኣብ ሱፋ፥ ለሰታት ኣርኖንውን |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ኣብ መጽሓፍ ውግእ እግዚኣብሄር ተባሂሉ እዩ፡ ዋሄብ ኣብ ሱፉ ለሴታት ኣርኖን ከአ፡ |