Numbers 20:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ህዝቢ ድማ ምስ ሙሴ ተኻቲዖም ተዛረቡ፡ ኣሕዋትና ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ምስ ሞቱ ምመውትና! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴንም ተጣሉት፤ እንዲህም ብለው ተናገሩት፥ “ወንድሞቻችን በእግዚአብሔር ፊት በሞቱ ጊዜ እኛም ምነው በሞትን ኖሮ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሕዝቡም ሙሴን ተጣሉት፥ እንዲህም ብለው ተናገሩት። ወንድሞቻችን በእግዚአብሔር ፊት በሞቱ ጊዜ እኛም ምነው በሞትን ኖሮ! |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሕዝቡም ሙሴን ተጣሉት፥ እንዲህም ብለው ተናገሩት፦ “ወንድሞቻችን በጌታ ፊት በሞቱ ጊዜ እኛም ምነው በሞትን ኖሮ! |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ፥ “ኑ እሻቱ መና ጎዳ ስንን ሀይቄዳ ዎደ፥ ኑንካ ሀይቄዳዋ ግዴሮኮሻ! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu, «Nu ishatuu Med'inaa Godaa sintsan hayk'k'eedda wode, nuunikka hayk'k'eeddawaa gideerokkooshsha! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Derezi, «Nuni kase Gaytoteththa Dunkaane sinththan hayqqida Isra7eele asaa mala isttaththo nunikka hayqqidaakko nuus lo7o gidanashin; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዴሬዚ፥ «ኑኒ ካሴ ጋይቶቴ ዱንካኔ ሲንን ሃይቂዳ ኢስራኤሌ ኣሳ ማላ ኢስታ ኑኒካ ሃይቂዳኮ ኑስ ሎኦ ጊዳናሺን፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ፥ “ኑ እሻት ጎዳ ስንን ሀይቅዳ ዎደ ኑካ ሀይቅዳ ግዶርኮሽን። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti, “Nu ishati Godaa sinthan hayqida wode nuka hayqida gidorkoshin. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሙሴን ተጣሉት፤ እንዲህም አሉት፤ “ወንድሞቻችን በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት በሞቱ ጊዜ ምነው እኛም ያኔ ሞተን ባረፍነው ኖሮ! |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲህ በማለት ከሙሴ ጋር ተጣሉ፦ “በእግዚአብሔር ድንኳን ፊት ለፊት ከቀሩት እስራኤላውያን ወገኖቻችን ጋር ሞተን ቢሆን መልካም በሆነ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ህዝቢ ንሙሴ ኸምዙይ ኢሎም ተጓየቝዎ፦ “ኣሕዋትና ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ክሞቱ እንተለዉ ሞይትና እንተንኸውን መን ምሃበና! |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ህዝቢ ኸኣ ንሙሴ፡ እቲ ኣሕዋትና ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኪሞቱ ኸለው እንተ ንመውት፡ መን ምሀበና፡ |