Numbers 20:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴን ንኣሮንን ኣብ ከረን ሆር፡ ኣብ ገማግም ባሕሪ ምድሪ ኤዶም ተዛረቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን በኤዶምያስ ምድር ዳርቻ ባለው በሖር ተራራ እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን በኤዶምያስ ምድር ዳርቻ ባለው በሖር ተራራ እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ሙሴንና አሮንን በኤዶምያስ ምድር ዳርቻ ባለው በሖር ተራራ እንዲህ አላቸው፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤዶማ ዛዋ ማታን ደእያ ሆራ ደርያን፥ መና ጎዳይ ሙሳነ አሮና፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Eedooma zawaa matan de'iyaa Hoora Deriyan, Med'inaa Goday Musanne Aaroona, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He zumazi Eedoome dhassan dees; GODAY heen Musessinne Aaroones, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዙማዚ ኤዶሜ ሳን ዴስ፤ ጎዳይ ሄን ሙሴሲኔ ኣሮኔስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤዶመ ዛዋን ደእያ ሆራ ዙማን፥ ጎዳይ ሙሰኮነ አሮናኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Edoome zawan de7iya Hoora zuman, Goday Musekonne Aaronako, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም (ያህዌ) በኤዶም ወሰን አጠገብ ባለው በሖር ተራራ ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህም በኤዶም ወሰን ላይ የሚገኝ ስፍራ ነው፤ እዚያም እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴን ንኣሮንን ኣብ እምባ ሆር፥ ኣብ ወሰን ምድሪ ኤዶምያስ፥ ከምዙይ በሎም፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴን ንኣሮንን ኣብ ከረን ሆር፡ ኣብ ወሰን ምድሪ ኤዶም፡ ከምዚ ኢሉ ተዛረቦም፡ |