Numbers 20:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሙሴ ካብ ቃዴስ ናብ ንጉስ ኤዶም ልኡኻት ለኣኸ፦ እስራኤል ሓውኻ ከምዚ ይብል፦ እቲ ዘጋጠመና ዅሉ መከራ ትፈልጦ ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም ከቃ​ዴስ ወደ ኤዶ​ም​ያስ ንጉሥ መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን እን​ዲህ ብሎ ላከ፥ “ወን​ድ​ምህ እስ​ራ​ኤል እን​ዲህ ይላል፦ ያገ​ኘ​ንን መከራ ሁሉ አንተ ታው​ቃ​ለህ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም ከቃዴስ ወደ ኤዶምያስ ንጉሥ መልእክተኞችን እንዲህ ብሎ ላከ። ወንድምህ እስራኤል እንዲህ ይላል። ያገኘንን መከራ ሁሉ አንተ ታውቃለህ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም ከቃዴስ ወደ ኤዶምያስ ንጉሥ መልእክተኞችን እንዲህ ብሎ ላከ፦ “ወንድምህ እስራኤል እንዲህ ይላል፦ የደረሰብንን መከራ ሁሉ አንተ ታውቃለህ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ ቃዴሳፐ ኤዶማ ቢታ ካትያኮ፥ ባረ ኪተትያዋንታ ሀዋዳን ያጊደ ኪቴዳ፤ “ነ ዳቦ ግድያ እስራኤልያ አሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ኑና ጋኬዳ መቱዋ ኡባ ኔን ኤራሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse K'aadeesappe Eedooma biittaa kaatiyaakko, bare kiitettiyaawantta hawaadan yaagiide kiitteedda; «Ne dabbo gidiyaa Israa'eeliyaa Asay hawaadan yaagee; ‹Nuuna gakkeedda metuwaa ubbaa neeni eraasa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Musey Eedoome kawos kiita gaththana mala qasttanne as Qaadeeseppe yeddides; «Ne isha Isra7eeley, ‹Nu bolla gakkida metoza ubbaa neni siyadasa;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይ ኤዶሜ ካዎስ ኪታ ጋና ማላ ቃስታኔ ኣስ ቃዴሴፔ ዬዲዴስ፤ «ኔ ኢሻ ኢስራኤሌይ፥ ‹ኑ ቦላ ጋኪዳ ሜቶዛ ኡባ ኔኒ ሲያዳሳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤዶመ ካዋኮ ሙሰይ ቃደሳፐ ሀይሳዳ ያግድ ኪታ የድስ። “ነ እሻይ እስራኤለይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ኑና ጋክዳ መቶ ኡባ ነ ስአዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Edoome kawako Musey Qaadesape haysada yaagidi kiita yeddis. “Ne ishay Isra7eeley haysada yaagees; nuna gakida meto ubbaa ne si7adasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴ ከቃዴስ ለኤዶም ንጉሥ እንዲህ ሲል መልእክተኞች ላከ፤ “ወንድምህ እስራኤል የሚለው ይህ ነው፤ የደረሰብን መከራ ሁሉ ምን እንደ ሆነ አንተም ታውቃለህ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴ ለኤዶም ንጉሥ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት መልእክተኞችን ከቃዴስ ላከ፤ “ወንድምህ እስራኤል እንዲህ ይላል፦ በእኛ ላይ የደረሰውን ችግር ሁሉ ሰምተሃል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ድማ ኻብ ቃዴስ ናብ ንጉስ ኤዶምያስ ከምዙይ ኢሉ ልኡኻት ሰደደሉ፦ “ሓውካ ዝኾነ ህዝቢ እስራኤል ከምዙይ ይብል፦ እቲ ዝረኸበና ዅሉ መከራ ንስኻ ትፈልጥ ኢኻ።
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ድማ ካብ ቃዴስ ናብ ንጉስ ኤዶም፡ ሓውካ እስራኤል ከምዚ ይብል፡ እቲ ዝረኸበና ኹሉ መከራ ንስኻ ትፈልጥ ኣሎኻ።