Numbers 20:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴን ንኣሮንን ከምዚ በሎም፦ ኣብ ቅድሚ ኣዒንቲ ደቂ እስራኤል ክቕድሰኒ ስለ ዘይኣመንኩምኒ፡ ስለዚ ነዚ ጉባኤ እዚ ናብታ ዝሃብክዎም ምድሪ ኸተእትውዎ ኣይትኽእሉን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን፥ “በእስራኤል ልጆች ፊት ትቀድሱኝ ዘንድ በእኔ አላመናችሁምና ስለዚህ ወደ ሰጠኋችሁ ምድር ይህን ማኅበር ይዛችሁ አትገቡም” አላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን። በእስራኤል ልጆች ፊት ትቀድሱኝ ዘንድ በእኔ አላመናችሁምና ስለዚህ ወደ ሰጠኋቸው ምድር ይህን ጉባኤ ይዛችሁ አትገቡም አላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦ “በእስራኤል ልጆች ፊት ቅድስናዬን ለማሳየት በእኔ አላመናችሁምና ስለዚህ ወደ ሰጠኋቸው ምድር ይህን ጉባኤ ይዛችሁ አትገቡም።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን መና ጎዳይ ሙሳነ አሮና፥ “እስራኤልያ አሳ ስንን ህንተ ታ ጌሻተ በሳናዉ አማነትቤና ድራዉ፥ ታን ኡንቱንቶ እምያ ቢታ ሀ አሳ ህንተ ገልስክታ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Med'inaa Goday Musanne Aaroona, «Israa'eeliyaa asaa sintsan hintte ta geeshshatetsaa bessanaw ammanettibeenna diraw, taani unttunttoo immiyaa biittaa ha asaa hintte gelissikkita» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin GODAY Muse bollanne Aaroone bolla, «Intte Isra7eele asa sinththan ta dummateththaa mala tana bonchchanaas ammanettibeekketa; hessa gishshas ta inttena laatissana ga caaqqida dereza hayssa deraa kaaleththidi gelekketa» gi hanqettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጎዳይ ሙሴ ቦላኔ ኣሮኔ ቦላ፥ «ኢንቴ ኢስራኤሌ ኣሳ ሲንን ታ ዱማቴ ማላ ታና ቦንቻናስ ኣማኔቲቤኬታ፤ ሄሳ ጊሻስ ታ ኢንቴና ላቲሳና ጋ ጫቂዳ ዴሬዛ ሃይሳ ዴራ ካሌዲ ጌሌኬታ» ጊ ሃንቄቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ጎዳይ ሙሰኮነ አሮናኮ፥ “እስራኤለ አሳ ስንን ህንተ ታ ጌሻተ በሳናዉ አማነትቦና ግሾ ታ ኤንታዉ እምያ ቢታ ሀ አሳ ካለድ ህንተ ገለከታ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Goday Musekonne Aaronako, “Isra7eele asaa sinthan hinte ta geeshshatetha bessanaw ammanetibona gisho ta entaw immiya biitta ha asaa kaalethidi hinte geleketa” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴንና አሮንን፣ “በእስራኤላውያን ፊት እኔን ቅዱስ አድርጋችሁ ለማክበር ስላልታመናችሁብኝ ይህን ማኅበረ ሰብ ወደምሰጠው ምድር ይዛችሁ አትገቡም” አላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ ሲል ገሠጻቸው፤ “በእስራኤላውያን ፊት የተቀደሰ ክብሬን ትገልጡ ዘንድ ስላላመናችሁብኝ፥ ልሰጣቸው ቃል ወደገባሁላቸው ምድር የዚህ ሕዝብ መሪዎች ሆናችሁ አትገቡም።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴን ንኣሮንን “ኣብ ቅድሚ ህዝቢ እስራኤል ክትቅድሱኒ ብኣይ ስለ ዘይኣመንኩም፥ ነዝ ህዝቢ እዙይ ናብታ ዝሃብክዎም ምድሪ ኣይተእትውዎምን ኢኹም” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴን ንኣሮንን፡ ኣብ ቅድሚ ደቂ እስራኤል ክትቅድሱኒ ብአይ ስለ ዘይኣመንኩም፡ ስለዚ ነዛ ማሕበር እዚኣ ናብታ ዝሀብክዎም ምድሪ ኣይተእትውዎምን ኢኹም፡ በሎም። |