Numbers 19:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድሕሪኡ እቲ ኻህን ክዳውንቱ ይሓጽብ፡ ስጋኡ ድማ ብማይ ይሕጸብ፡ ብድሕሪኡ ድማ ናብ ሰፈር ይኣቱ፡ እቲ ካህን ድማ ክሳዕ ምሸት ርኹስ ይኸውን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ካህኑም ልብሱን ያጥባል፤ ገላውንም በውሃ ይታጠባል፤ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ይገባል፤ ካህኑም እስከ ማታ ርኩስ ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ካህኑም ልብሱን ያጥባል፥ ገላውንም በውኃ ይታጠባል፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ይገባል፤ ካህኑም እስከ ማታ ርኩስ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ካህኑም ልብሱን ያጥባል፥ ገላውንም በውኃ ይታጠባል፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ይገባል፤ ካህኑም እስከ ማታ ርኩስ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ቄሲ ባረ ማዩዋ ሜጮ፤ ባረ ቦላካ ሃን ሜጨቶ፤ ያትደ ዱንካኔዳሳ ገሎ፤ ሽን ኦማርሳ ጋካናዉ እ ዎጋዳን ቱና ግዳናዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, k'eesii bare mayuwaa meec'c'o; bare bollaakka haatsaan meec'etto; yaatiide dunkkaaneeddasaa gelo; shin omarssa gakkanaw I wogaadan tuna gidanawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye ba may7o meecco; ba bollaka haaththen meecettidi kase ba dizaso simmo; gido attiin omars gakkanaas wogay giza mala tuna gidi gam7o. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ባ ማይኦ ሜጮ፤ ባ ቦላካ ሃን ሜጬቲዲ ካሴ ባ ዲዛሶ ሲሞ፤ ጊዶ ኣቲን ኦማርስ ጋካናስ ዎጋይ ጊዛ ማላ ቱና ጊዲ ጋምኦ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ ካህነይ ባ ማኡዋነ ባ አሳተ ሜጨትድ ጉታ ገሎ፤ ሽን ኦማርስ ጋካናዉ ዎጋዳ ቱና ግዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, kahiney ba ma7uwanne ba asatethaa meecetidi gutaa gelo; shin omarsi gakanaw wogaada tuna gidana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ካህኑ ልብሱን በውሃ ማጠብ፣ ሰውነቱንም መታጠብ አለበት፤ ከዚያም ወደ ሰፈሩ ሊመለስ ይችላል፤ ይሁን እንጂ በሥርዐቱ መሠረት እስከ ማታ ድረስ የረከሰ ይሆናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ልብሱን ይጠብ፤ ገላውንም በውሃ ይታጠብና ወደ ሰፈሩ ይመለስ፤ ነገር ግን ያልነጻ ሆኖ እስከ ማታ ድረስ ይቈይ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኻህን ክዳውንቱ ይሕፀብ፤ ሰብነቱውን ብማይ ይተሓፀብ፤ ብድሕሪኡ ናብ ሰፈር ይእቶ፤ ክሳዕ ምሸት ከዓ ዝረኸሰ ይኸውን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ኻህን ከአ ክዳውንቱ ይሕጸብ፡ ስጋኡውን ብማይ ይተሓጸብ፡ ድሕርቲ ናብ ሰፈር ይእቶ። እቲ ኻህን ከአ ክሳዕ ምሸት ርኹስ ይኹን። |