Numbers 19:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ርኹስ ዚትንክፍ ዘበለ ዅሉ ርኹስ ኪኸውን እዩ። እታ እትትንክፋ ነፍሲ ድማ ክሳዕ ምሸት ርኽሰት ትኸውን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ርኩ​ሱም የሚ​ነ​ካው ነገር ሁሉ ርኩስ ይሆ​ናል፤ የሚ​ነ​ካ​ውም ሰው እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆ​ናል።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ርኩሱም የሚነካው ነገር ሁሉ ርኩስ ይሆናል፤ የሚነካውም ሰው እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የረከሰውም ሰው የሚነካው ነገር ሁሉ ርኩስ ይሆናል፤ የሚነካውም ሰው እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቱና ኡራይ ቦችያ አያይነ ቱኔ። ቃይ ሄዋ ቦችያ ኦንነ ኦማርሳ ጋካናዉ ቱና ግዴ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Tuna uray bochchiyaa ayaynne tunee. K'ay hewaa bochchiyaa ooninne omarssa gakkanaw tuna gidee» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Geeyontta asi bochchida miishshi ubbay tuna gido; he tuna miishshaa bochchida asikka omars gakkanaas tuna gido.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጌዮንታ ኣሲ ቦቺዳ ሚሺ ኡባይ ቱና ጊዶ፤ ሄ ቱና ሚሻ ቦቺዳ ኣሲካ ኦማርስ ጋካናስ ቱና ጊዶ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቱና ኡራይ ቦችያ አይብባይካ ቱኔስ፤ ቃስ ሄ ሚሽያ ቦችያ ኦንካ ኦማርስ ጋካናዉ ቱና ግዴስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tuna uray bochiya aybibayka tunees; qassi he miishiya bochiya oonika omarsi gakanaw tuna gidees” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የረከሰ ሰው የሚነካው ማናቸውም ነገር ይረክሳል፤ ይህን የነካ ሰው ደግሞ እስከ ማምሻው ድረስ የረከሰ ይሆናል።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያልነጻ ሰው የሚነካው ነገር ሁሉ የረከሰ ይሆናል፤ ያንንም ዕቃ የሚነካ ሌላ ሰው እስከ ማታ እንደ ረከሰ ይቈያል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዘይነፅሀ ሰብ ዝነኽኦ ዅሉ ይረክስ፤ ነቲ ዝረኸሰ ነገር ዝነኽአ ሰብ ድማ ኽሳዕ ምሸት ዝረኸሰ ይኸውን።”
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ርኹስ ዝተነከየ ዘበለ ኸአ ርኹስ እዩ፡ ዝተንከየቶ ነፍሲ ድማ ክሳዕ ምሸት ርኽሰት ትኹን።