Numbers 19:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ መፍለዪ ማይ ዚነጽግ ክዳውንቱ ኪሓጽብ ድማ ዘለኣለማዊ ስርዓት ኪዀነሎም እዩ። እቲ ማይ ምፍላይ ዝትንክፍ ድማ ክሳዕ ምሸት ርኹስ ይኹን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህ የዘ​ለ​ዓ​ለም ሥር​ዐት ይሆ​ን​ላ​ች​ኋል፤ የሚ​ያ​ነ​ጻ​ውን ውኃ የሚ​ረጭ ሰው ልብ​ሱን ያጥ​ባል፤ የሚ​ያ​ነ​ጻ​ው​ንም ውኃ የሚ​ነካ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህም የዘላለም ሥርዓት ይሆንላችኋል፤ የሚያነጻውን ውኃ የሚረጭ ሰው ልብሱን ያጥባል፤ የሚያነጻውንም ውኃ የሚነካ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህም ለእነርሱ የዘለዓለም ሥርዓት ይሆናል፤ ከርኩሰት የሚያነጻውን ውኃ የሚረጨው ሰው ልብሱን ያጥባል፤ ከርኩሰትም የሚያነጻውን ውኃ የሚነካ ሰው እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዌ ህንተንቶ መና ዎጋ ግዳናዋ። ቃይ ቱናተፐ ጌይያ ሃ ጫጫፍያ አሳይ ባረ ማዩዋ ሜጮ፤ ቱናተፐ ጌይያ ሃ ቦችያ ኦንነካ ኦማርስ ጋካናዉ ቱና ግዳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawe hinttenttoo med'inaa woga gidanawaa. K'ay tunatetsaappe geeyiyaa haatsaa c'ac'c'afiyaa Asay bare mayuwaa meec'c'o; tunatetsaappe geeyiyaa haatsaa bochchiyaa ooninnekka omarssi gakkanaw tuna gidanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssa ha wogaa buroppe yaana yeletaas intte naaganaas bessees; geeshos go7iza haaththaa ba bolla araciza asi ba may7ozakka meeccanaas bessees; he haaththaa bochchidaadey omars gakkanaas tuna gidi gam7o.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሳ ሃ ዎጋ ቡሮፔ ያና ዬሌታስ ኢንቴ ናጋናስ ቤሴስ፤ ጌሾስ ጎኢዛ ሃ ባ ቦላ ኣራጪዛ ኣሲ ባ ማይኦዛካ ሜጫናስ ቤሴስ፤ ሄ ሃ ቦቺዳዴይ ኦማርስ ጋካናስ ቱና ጊዲ ጋምኦ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይስ ህንተዉ መርና ዎጋ ግዳና። ቱናተፈ ጌሽያ ሃ ዉርፅያ ኡራይ ባ ማኡዋ ሜጮ፤ ቃስ ቱናተፈ ጌሽያ ሃ ቦችያ ኦንካ ኦማርስ ጋካናዉ ቱና ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysi hintew merina woga gidana. Tunatethaafe geeshshiya haatha wurxiya uray ba ma7uwa meecco; qassi tunatethaafe geeshshiya haatha bochiya oonika omarsi gakanaw tuna gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህም ለእነርሱ የዘላለም ሥርዐት ነው። “የሚያነጻውን ውሃ የሚረጨውም ሰው ልብሱን ይጠብ፤ የሚያነጻውንም ውሃ የሚነካ ማንኛውም ሰው እስከ ማምሻው ድረስ የረከሰ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህን ሕግ ለሚመጡት ዘመናት ሁሉ መጠበቅ ይኖርባችኋል፤ ለማንጻት የሚያገለግለውን ውሃ በላዩ የሚረጨው ሰው ልብሱን ማጠብ ይኖርበታል፤ ውሃውን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ያልነጻ ሆኖ ይቈያል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዙይ ንዘለኣለም ዝነብር ሕጊ ይኹነልኩም። “እቲ ማይ ምንፃህ ዝነፀገ ሰብ ከዓ ኽዳውንቱ ይሕፀብ፤ እቲ ማይ ምንፃህ ዝነኽአ ድማ ኽሳዕ ምሸት ዝረኸሰ ይኸውን።
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ድማ ሕጊ ዘለኣለም ይኹነሎም። እቲ ማይ ምንጻህ ዝተንከየ ድማ ክሳዕ ምሸት ርኹስ ይኹን።