Numbers 19:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ መሮር ብሰይፊ እተቐትለ ሰብ ወይ ምዉት ሰብ ወይ ዓጽሚ ሰብ ወይ መቓብር እንተ ተንኪፉ ድማ ንሸውዓተ መዓልቲ ርኹስ ይኸውን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሜ​ዳም የተ​ገ​ደ​ለ​ውን ወይም የሞ​ተ​ውን በድን፥ ወይም የሰ​ውን አጥ​ንት፥ ወይም መቃ​ብር የሚ​ነካ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሜዳም በሰይፍ የተገደለውን ወይም የሞተውን በድን ወይም የሰውን አጥንት ወይም መቃብር የሚነካ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በተንጣለለው ሜዳ በሰይፍ የተገደለውን ወይም የሞተውን በድን ወይም የሰውን ዐፅም ወይም መቃብር የሚነካ ማናቸውም ሰው ሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ደምባን ማሻን ሀይቄዳ አሳ፥ ዎይ ጮ ሀይቄዳ አሃ፥ ዎይ አሳ መቀ፥ ዎይ ዱፉዋ ቦችያ ኦንነ ላፑን ጋላሳ ቱና ግዳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay dembban mashshaan hayk'k'eedda asaa, woy c'oo hayk'k'eedda anhaa, woy asaa mek'etsaa, woy duufuwaa bochchiyaa ooninne laappun gallassaa tuna gidanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Asi wodhida asa aha gidiin woykko hargi hayqqida asa aha gidiin Karen kundi diza aha bochchidaadey woykko asa meqeth bochchidaadey laappun gallas gakkanaas tuna gido.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሲ ዎዳ ኣሳ ኣሃ ጊዲን ዎይኮ ሃርጊ ሃይቂዳ ኣሳ ኣሃ ጊዲን ካሬን ኩንዲ ዲዛ ኣሃ ቦቺዳዴይ ዎይኮ ኣሳ ሜቄ ቦቺዳዴይ ላፑን ጋላስ ጋካናስ ቱና ጊዶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ደንባን ሀይቅዳ አሳ አሀ ዎይኮ ሀርገትድ ሀይቅዳ አሳ አሀ ዎይኮ መቀ ዎይኮ ዱፎ ቦችያ ኦንካ ላፑን ጋላስ ጋካናዉ ቱና ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi denban hayqida asa aha woyko hargetidi hayqida asa aha woyko meqethi woyko duufo bochiya oonika laapun gallas gakanaw tuna gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሜዳ ላይ በሰይፍ የተገደለውን ወይም እንዲሁ የሞተውን ወይም ደግሞ ዐፅም ወይም መቃብር የሚነካ ማንኛውም ሰው እስከ ሰባት ቀን ድረስ የረከሰ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰው የገደለውን ወይም በሕመም የሞተውን ሰው በውጭ ወድቆ ሳለ ሬሳውን የሚነካ ሰው፥ ወይም የሰው ዐፅም፥ ወይም መቃብር የሚነካ ሰው ለሰባት ቀን የረከሰ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣብ በረኻ ብሰይፊ ዝተቐትለ ወይ ብሕማም ዝሞተ ወይ ዓፅሚ ሰብ ወይ መቓብር ዝነኽአ ዅሉ፥ ሸውዓተ መዓልቲ ዝረኸሰ ይኸውን።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ መሮር ብሴፍ ንተቐትለ ወይ ንዝሞተ ወይ ዓጽሚ ሰብ ወይ መቓብር ዝተንከየ ዘበለ፡ ሾብዓተ መዓልቲ ርኹስ ይኹን።