Numbers 19:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓደ ሰብ ኣብ ድንኳን እንተ ሞተ ሕጊ እዚ እዩ፡ ናብ ድንኳን ዝኣቱ ዘበለን ኣብ ድንኳን ዘሎ ዘበለን ንሸውዓተ መዓልቲ ርኹስ ኪኸውን ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ሰው በቤት ውስጥ ቢሞት ሕጉ ይህ ነው፤ ወደ ቤት የሚ​ገባ ሁሉ በቤ​ቱም ውስጥ ያለው ሁሉ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰው በድንኳን ውስጥ ቢሞት ሕጉ ይህ ነው፤ ወደ ድንኳኑ የሚገባ ሁሉ በድንኳኑም ውስጥ ያለው ሁሉ ሰባት ቀን ርኵስ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ሰው በድንኳን ውስጥ ቢሞት ሕጉ ይህ ነው፤ ወደ ድንኳኑ የሚገባ ሁሉ በድንኳኑም ውስጥ ያለው ሁሉ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እት ኡራይ ዱንካንያ ግዶን ሀይቆፐ ደእያ ዎጋይ ሀዋ: ዱንካንያ ግዶ ገልያ ኦንነ፥ ቃይ ዱንካንያ ግዶን ደእያ ኡባይካ ላፑን ጋላሳ ቱና ግዳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Itti uray dunkkaaniyaa giddon hayk'k'ooppe de'iyaa wogay hawaa: dunkkaaniyaa giddo geliyaa ooninne, k'ay dunkkaaniyaa giddon de'iyaa ubbaykka laappun gallassaa tuna gidanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Issaadey Gaytoteththa Dunkaaneza giddon hayqqiko polettana wogay hayssa. Izi hayqqida wode he wode heen Gaytoteththa Dunkaaneza giddon dizaadey woykko hee gede Gaytoteththa Dunkaanezan gelizaadey laappun gallas gakkanaas tuna gidi gam7o.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢሳዴይ ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ሃይቂኮ ፖሌታና ዎጋይ ሃይሳ። ኢዚ ሃይቂዳ ዎዴ ሄ ዎዴ ሄን ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ዲዛዴይ ዎይኮ ሄ ጌዴ ጋይቶቴ ዱንካኔዛን ጌሊዛዴይ ላፑን ጋላስ ጋካናስ ቱና ጊዲ ጋምኦ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስ አስ ዱንካንያ ግዶን ሀይቅኮ ኦና ዎጋይ ሀይሳ፤ ዱንካንያ ግዶ ገልያ ኦንካ፥ ቃስ ዱንካንያ ግዶን ደእያ ኦንካ ላፑን ጋላስ ጋካናዉ ቱና ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Issi asi dunkaaniya giddon hayqiko oothana wogay haysa; unkaaniya giddo geliya oonika, qassi dunkaaniya giddon de7iya oonika laapun gallas gakanaw tuna gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “አንድ ሰው በድንኳን ውስጥ በሚሞትበት ጊዜ የሚፈጸመው ሥርዐት የሚከተለው ነው፤ ወደ ድንኳኑ የሚገባም ሆነ በዚያ ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው እስከ ሰባት ቀን ድረስ የረከሰ ይሆናል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “አንድ ሰው በድንኳኑ ውስጥ በሚሞትበት ጊዜ ተፈጻሚ የሚሆነው ሕግ ይህ ነው። እርሱ በሞተበት ጊዜ በዚያ ድንኳን ውስጥ ያለ ሰው ወይም ወደዚያ የሚገባ ሰው ለሰባት ቀን ያልነጻ ሆኖ ይቈያል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ሰብ ኣብ ድንኳኑ እንተ ሞተ፥ እቲ ሕጊ ኸምዙይ እዩ፦ ነፍሲ ወከፍ ናብቲ ድንኳን ዝኣተወን ነፍሲ ወከፍ ኣብቲ ድንኳን ዘሎን ሸውዓተ መዓልቲ ዝረኸሰ ይኸውን።
Amharic Tigrinya 2011 ሰብ ኣብ ሓደ ድንኳን ምስ ዚመውት፡ እቲ ሕጊ እዚ እዩ፡ ነፍስ ወከፍ ናብቲ ድንኳን ዝአተወን ነፍሲ ወከፍ ኣብቲ ድንኳን ዘሎን ሾብዓተ መዓልቲ ርኹስ ይኹን።