Numbers 18:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብቲ ኻብ ሓዊ ዚሕሎ ኣዝዩ ቕዱስ ነገራት ናትካ ኪኸውን እዩ፣ ኵሉ መስዋእቲ ምግቦምን ኵሉ መስዋእቲ ምግቦምን ኵሉ መስዋእቲ ሓጢኣቶምን ኵሉ እቲ ንዓይ ኪህብዎ ዘለዎም መስዋእቲ በደሎምን ዝለዓለ ኪኸውን እዩ። ንዓኻን ንደቅኻን ቅዱስ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእሳት ከሚቀርበው ከተቀደሰው ይህ ለአንተ ይሆናል፤ ለእኔ የሚያመጡት መባቸው ሁሉ፥ ቍርባናቸውም ሁሉ፥ የኀጢአታቸውም መሥዋዕት ሁሉ፥ የበደላቸውም መሥዋዕት ሁሉ፥ ከተቀደሰውም ሁሉ ለአንተ ለልጆችህም ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእሳት ከሚቀርበው ከተቀደሰው ይህ ለአንተ ይሆናል፤ ለእኔ የሚያመጡት መባቸው ሁሉ፥ የእህሉ ቍርባናቸው ሁሉ፥ የኃጢአታቸውም መስዋዕት ሁሉ፥ የበደላቸውም መሥዋዕት ሁሉ፥ ለአንተ ለልጆችህም የተቀደሰ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በእሳት ከሚቀርበው እጅግ ከተቀደሰው ይህ ለአንተ ይሆናል፤ ለእኔ የሚያመጡት መባቸው ሁሉ፥ የእህሉ ቁርባናቸው ሁሉ፥ የኃጢአታቸውም መሥዋዕት ሁሉ፥ የበደላቸውም መሥዋዕት ሁሉ፥ ለአንተ ለልጆችህም እጅግ የተቀደሰ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታዉ እምያ አዳ ጌሻ እሙዋፐ ታማን ጹገተና ባጋይ ህንተሳ ግዳናዋ: ኡንቱንቱ ታዉ እምያ ጌሻ እሙዋ ኡባፐ ካ ያርሹ፥ ዎይ ናጋራ ድራዉ ያርሽያ ያርሹ፥ ዎይ ናቁዋ ድራዉ ያርሽያ ያርሹ ኔሳነ ነ አቱማ ናናቱዋሳ ግዳናዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taw immiyaa aad'd'eeda geeshsha imuwaappe taman s'uugettenna baggay hinttessa gidanawaa: unttunttu taw immiyaa geeshsha imuwaa ubbaappe katsaa yarshshuu, woy nagaraa diraw yarshshiyaa yarshshuu, woy naak'uwaa diraw yarshshiyaa yarshshuu neessanne ne attuma naanatuwaassa gidanawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Taas daro dummati shiiqiza imotatappe taman xuugettontta yarshoy neessinne ne naytas gisha gidana; hessika kaththa yarsho ubbay, nagara gishshas woykko qoho gishshas shiiqiza yarsho ubbay neessinne ne naytas gisha gido. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታስ ዳሮ ዱማቲ ሺቂዛ ኢሞታታፔ ታማን ጹጌቶንታ ያርሾይ ኔሲኔ ኔ ናይታስ ጊሻ ጊዳና፤ ሄሲካ ካ ያርሾ ኡባይ፥ ናጋራ ጊሻስ ዎይኮ ቆሆ ጊሻስ ሺቂዛ ያርሾ ኡባይ ኔሲኔ ኔ ናይታስ ጊሻ ጊዶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታዉ እመትያ ዳሮ ጌሻ እሙዋፐ ታማን ፁገቶና ባጋይ ህንተባ ግዳና። ኤንቲ ታዉ እምያ ጌሻ እሞ ኡባይ ካ ያርሾ ግድን ናጋራ ያርሾ ግድን ናቆ ያርሾ ግድን ነዉነ ነ አደ ናይታስ ግዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taw imetiya daro geeshsha imuwape taman xuugetonna baggay hintebaa gidana. Enti taw immiya geeshsha imo ubbay katha yarsho gidin nagara yarsho gidin naaqo yarsho gidin newunne ne adde naytas gidana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለእኔ ከሚቀርብልኝ እጅግ ከተቀደሰው መባ ሁሉ፣ በእሳት የማይቃጠለው የራስህ ድርሻ ይሆናል፤ እጅግ የተቀደሰ አድርገው ከሚያመጡልኝ ስጦታ ከእህል ቍርባንም ሆነ ከኀጢአት ወይም ከበደል መሥዋዕት የሚነሣው ሁሉ የአንተና የልጆችህ ድርሻ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለእኔ ከሚቀርበው እጅግ ከተቀደሰ መባ ሁሉ፥ ከእህል ቊርባን፥ ስለ ኃጢአት ስርየትና ስለ በደል ካሣ ከሚቀርበውም መባ ሁሉ፥ በእሳት የማይቃጠለው የመባ ድርሻ የአንተና የልጆችህ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኻብ ሓዊ ዝተረፈ ኽፍሊ ናይቲ ፍፁም ቅዱስ መባእ ንኣኻ ይኹን። እቲ ዘቕርቡለይ ፍፁም ቅዱስ ዝኾነ ዅሉ መባኦም፥ ኵሉ ናይ እኽሊ መስዋእቶምን፥ ኵሉ ኽንዲ ሓጢኣት ዝቐርብ መስዋእቶምን፥ ኵሉ ኽንዲ በደል ዝቐርብ መስዋእቶምን ንኣኻን ንደቅኻን ዝተቐደሰ ይኹን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብቲ ኻብ ሓዊ ዝተረፈ ቅዱስ ቅዱሳን እዚ ንኣኻ ይኹን፡ እቲ ዜቕርቡለይ ኩሉ መባኦም፡ ኩሉ ናይ ብልዒ መስዋእቶምን ኩሉ ናይ ሓጢኣት መስዋእቶምን ኩሉ ናይ በደል መስዋኣቶምን ንሱ ንኣኻን ንደቅኻን ቅዱስ ቅዱሳን ይኹን። |