Numbers 18:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ንኣሮን ተዛረቦ፦ እንሆ፡ ካብ ኵሉ ቅዱስ ህያባት ደቂ እስራኤል፡ ኣገልግሎት መስዋእተይ ሰማይ ሂበካ ኣለኹ። ምእንቲ ቅብኣትን ንደቅኻን ከም ዘለኣለማዊ ስርዓት ሂበኩም ኣለኹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም አሮንን ተናገረው፤ እንዲህም አለው፥ “እነሆ፥ የእስራኤል ልጆች ለእኔ የለዩትን የመጀመሪያውን ቍርባኔን ሁሉ ትጠብቁ ዘንድ ለአንተ ሰጥቼሃለሁ፤ ለአንተ እስክታረጅ፥ ከአንተም በኋላ ለልጆችህ የዘለዓለም ሕግ እንዲሆን ሰጥቼሃለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም አሮንን ተናገረው እንዲህም አለው። እነሆ፥ የእስራኤል ልጆች ለእኔ የቀደሱትን የማንሣት ቍርባኔን ሁሉ ለአንተ ሰጥቼሃለሁ፤ ስለ መቀባትህ ለአንተና ለልጆችህ ድርሻ እንዲሆን ለዘላለም ሰጥቼሃለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም አሮንን ተናገረው እንዲህም አለው፦ “እነሆ፥ የእስራኤል ልጆች ለእኔ የቀደሱትን እንደ ስጦታ የሚቀርበውን ቁርባኔን ሁሉ ለአንተ እንድትጠብቀው ሰጥቼሃለሁ፤ ለአንተና ለልጆችህ የክህነትህ ድርሻ እንዲሆን ለአንተ የተገባህ አድርጌ ለዘለዓለም ሰጥቼሃለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን መና ጎዳይ አሮና፥ “እስራኤላቱ ታዉ እምያ ጌሻ እሞታ ኡባ ታን ነዉ እማድ። ታን ነዉ ነ ድራውነ ነ አቱማ ናናዉ ኡንቱንቱ ድራዉ መናዉ ግሻ ኦደ እማድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan Med'inaa Goday Aaroona, «Israa'eelatuu taw immiyaa geeshsha imotaa ubbaa taani new immaad. Taani new ne dirawunne ne attuma naanaw unttunttu diraw med'inaw gishsha ootsaade immaaddi. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssafe guye GODAY Aaroones, «Xuugettontta coo mela taas shiiqiza yarsho ubbaa ta nees immidayssa yuushsha qoppa; hessika neessinne ne zare ubbaas gisha gidana mala tani immadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሳፌ ጉዬ ጎዳይ ኣሮኔስ፥ «ጹጌቶንታ ጮ ሜላ ታስ ሺቂዛ ያርሾ ኡባ ታ ኔስ ኢሚዳይሳ ዩሻ ቆፓ፤ ሄሲካ ኔሲኔ ኔ ዛሬ ኡባስ ጊሻ ጊዳና ማላ ታኒ ኢማዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ አሮናኮ፥ “እስራኤለ አሳይ ታዉ እምያ ጌሻ እሞታ ኡባ ታ ነዉ እማስ። ታኒ ነዉነ ነ አደ ናይታስ መርና ግሾ ኦዳ እማስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Aaronako, “Isra7eele asay taw immiya geeshsha imota ubbaa ta new immas. Taani newunne ne adde naytas merinaa gisho oothada immas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) አሮንን እንዲህ አለው፤ “ለእኔ በሚቀርበው መባ ላይ ኀላፊነትን የሰጠሁህ እኔው ራሴ ነኝ፤ እስራኤላውያን የሚያቀርቡልኝም የተቀደሰ መባ ሁሉ ለአንተና ለልጆችህ መደበኛ ድርሻችሁ እንዲሆን ሰጥቻችኋለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አሮንን እንዲህ አለው፦ “ለእኔ የሚቀርበውን የማይቃጠለውን ልዩ መባ ሁሉ ለአንተ የሰጠሁህ መሆኑን አስታውስ፤ እርሱ ለዘለዓለም ለአንተና ለዘሮችህ ሁሉ ድርሻ እንዲሆን ሰጥቻችኋለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንኣሮን ከምዙይ በሎ፦ “ኣነ ኣብ ልዕሊ እቲ ናባይ ዝቐርብ መስዋእቲ ስልጣን ሂበካ ኣለኹ። ኵሉ እቲ ደቂ እስራኤል ዘቕርቡለይ ቅዱስ መስዋእቲ ኸም ብፅሒትኩም ገይረ ንኣኻን ንደቅኻን ሂበኩም ኣለኹ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንኣሮን ተዛረቦ፡ እንሆ ኣነ ሓለዋ እቲ ዚልዐል መስዋእተይ፡ እቲ ናይ ደቂ እስራኤል እተቐደሰ ኹሉ ነገር ክትሕሉ ሂበካ ኣሎኹ፡ ንኣኻ ብምቅባእ መሰል ዘለኣለም ገይረ ንደቅኻ ሂበዮ ኣሎኹ። |