Numbers 18:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ንስኻን ደቅኻን ካብ መሰውኢን ኣብ ውሽጢ መጋረጃን ንዅሉ ክህነትኩም ክትፍጽሙ ኣለኩም። ንስኻትኩም ድማ ከተገልግሉ ኢኹም፡ ክህነትኩም ከም ህያብ ሂበኩም ኣለኹ። እቲ ዝቐርብ ጓና ድማ ክቕተል ኣለዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንተም ከአንተም ጋር ልጆችህ እንደ መሠዊያውና፥ በመጋረጃውም ውስጥ እንዳለው ሥርዐት ሁሉ ክህነታችሁን ጠብቁ፤ የሀብተ ክህነት አገልግሎታችሁንም አድርጉ፤ ከሌላም ወገን የሆነ ሰው ቢቀርብ ይገደል።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተም ከአንተም ጋር ልጆችህ ለመሠዊያው ሥራ የሚሆነውን ሁሉ፥ በመጋረጃውም ውስጥ የሚሆነውን ታደርጉ ዘንድ ክህነታችሁን ጠብቁ፥ አገልግሉም፤ ክህነቱን ለስጦታ አገልግሎት ሰጥቼአችኋለሁ፤ ሌላም ሰው ቢቀርብ ይገደል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንተም ከአንተም ጋር ልጆችህ ለመሠዊያው የሚደረገውን ነገር ሁሉ፥ በመጋረጃውም ውስጥ የሚሆነውን እንድታደርጉ የክህነታችሁን ግዴታዎች በትጋት ፈጽሙ፥ አገልግሉም፤ ክህነታችሁን እንደ ስጦታ አድርጌ ሰጥቼአችኋለሁ፤ ሌላም ሰው ቢቀርብ ይገደል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ኔንነ ነ አቱማ ናናቱ ጻላላይ ያርሽያ ሳኣ ኦሱዋ ኡባነ ጋርዱዋ ግዶን ደእያ ቄሰተ ኦሶ ኡባ ኦተ። ቄሰተ ኦሱዋ ታን ህንተንቶ እሙዋዳን ኦደ እማይ፤ ሀራ ኡራይ ኦንነ ጌሻ ሳኣኮ ሺቅያዌ ሀይቆ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin neeninne ne attuma naanatu s'alalay yarshshiyaa sa'aa oosuwaa ubbaanne gaariduwaa giddon de'iyaa k'eesetetsaa ooso ubbaa ootsite. K'eesetetsaa oosuwaa taani hinttenttoo imuwaadan ootsaade immay; hara uray ooninne geeshsha sa'aakko shiik'iyaawe hayk'k'o» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin yarsho yarshizasozaninne magalashaappe guye baggara ubbaafe dummatida giddo qol7aan oosettiza qeeseteththa oosoy neessinne ne naytas xalla bessees; qeeseteththa oosozakka ta inttes imota histta immadis; qeese gidontta ay asikka hee shiiqikko hayqqana» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ያርሾ ያርሺዛሶዛኒኔ ማጋላሻፔ ጉዬ ባጋራ ኡባፌ ዱማቲዳ ጊዶ ቆልኣን ኦሴቲዛ ቄሴቴ ኦሶይ ኔሲኔ ኔ ናይታስ ጻላ ቤሴስ፤ ቄሴቴ ኦሶዛካ ታ ኢንቴስ ኢሞታ ሂስታ ኢማዲስ፤ ቄሴ ጊዶንታ ኣይ ኣሲካ ሄ ሺቂኮ ሃይቃና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ያርሾ በሳንነ ማጋራጁዋፈ ጋ ባጋን ደእያ ኦሱዋ ነነ ነ አደ ናይታ ፃላል ኦተ። ካህነተ ኦሱዋ ታኒ ህንተዉ እሞታ ኦዳ እማስ፤ ሀራ አስ ኦንካ ሄ በሳ ሺቅኮ ሀይቆ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin yarsho bessaaninne magarajuwafe gaatha baggan de7iya oosuwa nenne ne adde nayta xalaali oothite. Kahinetetha oosuwa taani hintew imota oothada immas; hara asi oonika he bessaa shiiqiko hayqo” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይሁን እንጂ በመሠዊያው ላይ የሚደረገውንና በመጋረጃ ውስጥ ያለውን ማንኛውንም የክህነት አገልግሎት የምትፈጽሙት አንተና ልጆችህ ብቻ ናችሁ፤ የክህነቱን አገልግሎት ስጦታ አድርጌ ሰጥቻችኋለሁ። ከእናንተ በስተቀር ወደ መቅደሱ የሚጠጋ ቢኖር ግን ይገደል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን መሠዊያውንና ከመጋረጃው በስተውስጥ በኩል ያለውን ቅድስተ ቅዱሳኑን የሚመለከተውን የክህነት አገልግሎት የምትፈጽሙ አንተና ልጆችህ ብቻ ናችሁ፤ የክህነትን አገልግሎት ዕድል ፈንታ አድርጌ ስለ ሰጠኋችሁ ይህ ሁሉ ኀላፊነት የእናንተ ነው፤ ካህን ያልሆነ ማንኛውም ሰው ወደዚያ ቢቀርብ ይሞታል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብቲ መሰውእን ኣብቲ ውሽጢ መጋረጃን ዘሎ ግና ንስኻን ደቅኻን ብኽህነት ኣገልግሉን ሓልውን። እቲ ኣገልግሎት ክህነት ከም ውህብቶ ሂበኩም ኣለኹ። ካልእ ኣብ መቕደስ እንተ ቐረበ ግና፥ ይቀተል።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስኻን ደቅኻ ኸአ ምሳኻን ብናይ መሰውኢ ነገርን ውሽጢ መጋረጃ ዘበለን ክህነትኩም ሓልውን ኣገልግሉን። እቲ ኣገልግሎት ክህነት ከም ህያብ ሂብኩም እየ። ጓና እንተ ቐረበ ግና፡ ይሙት። |