Numbers 18:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ ድማ፡ ንኣሕዋትካ ሌዋውያን ካብ ማእከል ደቂ እስራኤል ወሲደዮም ኣለኹ። ንኣኻትኩም ድማ ኣገልግሎት ድንኳን ምርኻብ ክትፍጽሙ ንእግዚኣብሄር ህያብ ኰይኖም ተዋሂቦምኹም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እኔም፦ እነሆ፥ ሌዋውያንን ወንድሞቻችሁን ከእስራኤል ልጆች መካከል ወስጄአለሁ፤ የምስክሩን ድንኳን አገልግሎት ያደርጉ ዘንድ ለእግዚአብሔር የተሰጡ ስጦታዎች ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እኔም፥ እነሆ፥ ሌዋውያንን ወንድሞቻችሁን ከእስራኤል ልጆች መካከል ወስጄአለሁ፤ የመገናኛውን ድንኳን አገልግሎት ያደርጉ ዘንድ ለእግዚአብሔር የተሰጡ ለእናንተ ስጦታ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እኔም፥ እነሆ፥ ሌዋውያንን ወንድሞቻችሁን ከእስራኤል ልጆች መካከል ወስጄአለሁ፤ የመገናኛውን ድንኳን አገልግሎት እንዲሠሩ ለጌታ የተሰጡ ለእናንተ ስጦታ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሌዋቱዋ ህንተ ዳቦቱዋ እስራኤላቱዋ ግዶፐ ታን ታ ሁጲያዉ ዶራድ። ኡንቱንቱ ጋከትያ ዱንካንያ ኦሱዋ ኦናዉ ህንተንቶ እሙዋዳን እማደ፥ መና ጎዳዉ ዱማያድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Leewatuwaa hintte dabbotuwaa Israa'eelatuwaa giddoppe taani ta huup'iyaw dooraad. Unttunttu Gaketiyaa Dunkkaaniyaa oosuwaa ootsanaw hinttenttoo imuwaadan immaade, Med'inaa Godaw dummayaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte bagga gidida Lewe zarkketa Isra7eele asaa garsafe inttes doorida imota histta immiday tana; isttika Gaytoteththa Dunkaaneza giddon baas imettida ooso ooththana mala taas dummatidayta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ባጋ ጊዲዳ ሌዌ ዛርኬታ ኢስራኤሌ ኣሳ ጋርሳፌ ኢንቴስ ዶሪዳ ኢሞታ ሂስታ ኢሚዳይ ታና፤ ኢስቲካ ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ባስ ኢሜቲዳ ኦሶ ኦና ማላ ታስ ዱማቲዳይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሌወታ፥ ህንተ ዳቦታ፥ እስራኤለ አሳ ግዶፈ ታ ዶራስ። ኤንቲ ጌሻ ዱንካንያ ኦሱዋ ኦና መላ ታኒ ኤንታ ታዉ ዱማያስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Leeweta, hinte dabbota, Isra7eele asaa giddofe ta dooras. Enti geeshsha dunkaaniya oosuwa oothana mela taani enta taw dummayas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእስራኤላውያን መካከል ወገኖቻችሁን ሌዋውያንን ለእናንተ ስጦታ አድርጌ እኔ ራሴ መርጫቸዋለሁ፤ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ የሚከናወነውን ሥራ ሁሉ እንዲሠሩ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሰጡ ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዘመዶቻችሁን ሌዋውያንን ከእስራኤላውያን መካከል የመረጥኩና ለእናንተም ስጦታ አድርጌ የመደብኩ እኔ ነኝ፤ እነርሱ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ የተመደቡበትን ተግባር ያከናውኑ ዘንድ ለእኔ የተለዩ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንሆ ኣነ ነሕዋትኩም ሌዋውያን ካብ ማእኸል ደቂ እስራኤል ሓርየ፤ ንኣኻትኩም ዝሃብኩኹም ውህብቶ እዮም። ንሳቶም ኣብቲ መራኸቢ ድንኳን ከገልግሉ ንኣይ ዝተወፈዩ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ ኣነ ነሕዋትኩም ሌዋውያን ካብ ማእከል ደቂ እስራኤል ወሰድክዎም፡ ንኣኻትኩም እተዋህቡ ህያብ እዮም፡ ንሳቶም ኣብ ድንኳን ምርኻብ ኬገልግሉ ንእግዚኣብሄር ተወፈዩ። |