Numbers 18:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንዅሉ ዕዮ ኣገልግሎት እቲ ድንኳን ከኣ ምሳኻትኩምን ኣገልግሎት ድንኳን ምርኻብ ኪሕልዉን ይግባእ፤ ጓና ድማ ናባኻትኩም ከይመጸኩም ይኽእል እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን ከእናንተ ጋር በአንድነት ይሁኑ፤ ለድንኳኑም አገልግሎት ሁሉ የምስክሩን ድንኳን ሕግ ይጠብቁ፤ ከባዕድ ወገን የሆነ ሰው ወደ አንተ አይቅረብ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን ከእናንተ ጋር በአንድነት ይሁኑ፥ ለድንኳኑም አገልግሎት ሁሉ የመገናኛውን ድንኳን ይጠብቁ፤ ሌላም ሰው ወደ እናንተ አይቅረብ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን ከእናንተ ጋር በአንድነት ይሁኑ፥ ለድንኳኑም አገልግሎት ሁሉ የመገናኛውን ድንኳን ግዴታዎች ይፈጽሙ፤ ሌላም ሰው ወደ እናንተ አይቅረብ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ህንተናና እትፐ ግድኖ፤ ጋከትያ ዱንካንያን ደእያ ኦሶ ኡባ ኦኖ። ሌዋቱዋፐ አትና፥ ሀራ ኡራይ ኦንነ ህንተኮ ሺቆፖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu hinttenana ittippe gidino; Gaketiyaa Dunkkaaniyaan de'iyaa ooso ubbaa ootsino. Leewatuwaappe attina, hara uray ooninne hinttekko shiik'oppo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti ubba wode inttenara issife oosonne Gaytoteththa Dunkaaneza giddon isttas imettida ooso ubbaa ba alaafeteththan polanaas bessees; gido attiin Lewe qommo gidontta ay asikka ooththanaas intteko shiiqoppo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ኡባ ዎዴ ኢንቴናራ ኢሲፌ ኦሶኔ ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ኢስታስ ኢሜቲዳ ኦሶ ኡባ ባ ኣላፌቴን ፖላናስ ቤሴስ፤ ጊዶ ኣቲን ሌዌ ቆሞ ጊዶንታ ኣይ ኣሲካ ኦናስ ኢንቴኮ ሺቆፖ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ህንተራ እስፈ ግድድ ጌሻ ዱንካንያን ደእያ ኦሶ ኡባ ኦ። ሽን ሌወታፐ አትሽን፥ ሀራ አስ ኦንካ ህንተ ደእያ በሳ ሺቆፖ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti hintera issife gididi geeshsha Dunkaaniyan de7iya ooso ubbaa ootho. Shin Leewetape attishin, hara asi oonika hinte de7iya bessaa shiiqopo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም የመገናኛውን ድንኳን ለመንከባከብ ማለትም በድንኳኑ ውስጥ የሚሠራውን ሥራ ሁሉ ኀላፊነት በመውሰድ አብረዋችሁ ይሁኑ፤ ከዚህ በተረፈ ግን እናንተ ወዳላችሁበት ማንም ሰው አይጠጋ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱ ዘወትር ከእናንተ ጋር መሥራትና በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ስለ ተሰጣቸው አገልግሎት ሁሉ ኀላፊነታቸውን መፈጸም አለባቸው፤ ነገር ግን ሌዋዊ ያልሆነ ማንኛውም ሰው ለመሥራት ወደ እናንተ መቅረብ የለበትም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ኵሉ ኣገልግሎት ድንኳን ምሳኻ ዀይኖም፥ ንመራኸቢ ድንኳን ይሓልዉ፤ ካልእ ሰብ ግና ናባኻትኩም ኣይቕረብ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ኩሉ ኣገልግሎት ድንኳን ምሳኻ ኸይኖም ኣብ ሓለዋ ድንኳን ምርኻብ ይሓልው፡ ጓና ግና ኣይቕረብኩም። |