Numbers 18:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኣገልግሎትኩምን ንኣገልግሎት ብዘሎ ማሕደርን ድማ ይሕልዉ። ንሳቶም ግና ናብ ኣቕሑ መቕደስን መሰውእን ኣይቀርቡን እዮም፣ ምእንቲ ከይሞቱ፣ ንስኻትኩምውን ኣይትሞቱን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱም ትእ​ዛ​ዝ​ህን የድ​ን​ኳ​ኑ​ንም ሕግ ይጠ​ብቁ፤ ነገር ግን እን​ዳ​ይ​ሞቱ፥ እና​ን​ተም ደግሞ ከእ​ነ​ርሱ ጋር እን​ዳ​ት​ሞቱ፥ እነ​ርሱ ወደ መቅ​ደሱ ዕቃና ወደ መሠ​ዊ​ያው አይ​ቅ​ረቡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱም ትእዛዝህን የድንኳኑንም ሁሉ አገግሎት ይጠብቁ፤ ነገር ግን እንዳይሞቱ፥ እናንተም ደግሞ ከእነርሱ ጋር እንዳትሞቱ፥ እነርሱ ወደ መቅደሱ ዕቃና ወደ መሠዊያው አይቅረቡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም ትእዛዝህን የድንኳኑንም ሁሉ አገልግሎት ግዴታ ይፈጽሙ፤ ነገር ግን እንዳይሞቱ፥ እናንተም ደግሞ ከእነርሱ ጋር እንዳትሞቱ፥ እነርሱ ወደ መቅደሱ ዕቃና ወደ መሠዊያው አይቅረቡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ህንተፐ ጋርሳና ዱንካንያ ኦሶ ኡባ ኦኖ፤ ሽን ኡንቱንቱካ ህንተካ እትፐ ሀይቀናዳን፥ ኡንቱንቱ ጌሻ ሳኣ ሚሻኮነ ያርሽያ ሳኮ ሺቆፕኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu hintteppe garssana Dunkkaaniyaa ooso ubbaa ootsino; shin unttunttukka hinttekka ittippe hayk'k'ennaadan, unttunttu geeshsha sa'aa miishshaakkonne yarshshiyaa saakko shiik'oppino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti ne alaafeteththa garsan dishe Gaytoteththa Dunkaaneza ooso ooththetto; gido attiin geeshshasozan go7ettiza miishshatakko yarsho yarshizaso shiiqopetto; hee shiiqizaa gidikko neninne isttika issi bolla hayqqana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ኔ ኣላፌቴ ጋርሳን ዲሼ ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ኦሶ ኦቶ፤ ጊዶ ኣቲን ጌሻሶዛን ጎኤቲዛ ሚሻታኮ ያርሾ ያርሺዛሶ ሺቆፔቶ፤ ሄ ሺቂዛ ጊዲኮ ኔኒኔ ኢስቲካ ኢሲ ቦላ ሃይቃና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ህንተፈ ጋርሳን ጌሻ ዱንካንያ ኦሶ ኡባ ኦና፤ ሽን ኤንትካ ህንተካ ሀይቆና መላ ኤንቲ ጌሻ ዱንካንያ ሚሽያኮነ ያርሾ በሳኮ ሺቆፖ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti hintefe garsan geeshsha dunkaaniya ooso ubbaa oothonna; shin entika hinteka hayqonna mela enti geeshsha dunkaaniya miishiyakonne yarsho bessaako shiiqopo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም በአንተ ኀላፊነት ሥር ሆነው የድንኳኑን አገልግሎት በሙሉ ያከናውኑ፤ ይሁን እንጂ ወደ መቅደሱ ዕቃዎችም ሆነ ወደ መሠዊያው አይጠጉ፤ ከተጠጉ ግን እነርሱም አንተም ትሞታላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም እናንተን የመርዳት ተግባራቸውን እያከናወኑ ድንኳኑንም የመንከባከብ ኀላፊነት ይወስዳሉ፤ ይሁን እንጂ በተቀደሰው ስፍራና በመሠዊያው ላይ ያሉትን ንዋያተ ቅድሳት መንካት አይኖርባቸውም፤ ነክተው ቢገኙ ግን እነርሱም እናንተም በአንድነት ትሞታላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ንኣኻን ነቲ ድንኳንን የገልግሉ፤ ንሳቶምን ንስኻትኩምን ምእንቲ ኸይትሞቱ ግና፥ ናብ ኣቑሑ መቕደስን ናብ መሰውእን ኣይቕረቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ድማ ሓለዋኻን ሓለዋ ኹሉ ድንኳንን ይሐልው፡ ንሳቶምን ንስኻትኩምን ምእንቲ ኸይትሞቱ፡ ናብ ኣቓሑ መቕደስን ናብ መሰውእን ጥራይ ኣቕረቡ።