Numbers 18:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ፡ ካብ ኵሉ እቲ ኻብ ደቂ እስራኤል እትቕበልዎ ዕሽርኩም፡ ንየሆዋ መስዋእቲ ልዕል ኣእትውዎ። መስዋእቲ እግዚኣብሄር ድማ ንካህን ኣሮን ሃብዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲሁ እናንተ ደግሞ ከእስራኤል ልጆች ከምትቀበሉት ዐሥራት ሁሉ ለእግዚአብሔር መባ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ፤ የእግዚአብሔርንም መባ ለይታችሁ ለካህኑ ለአሮን ትሰጣላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲሁ እናንተ ደግሞ ከእስራኤል ልጆች ከምትቀበሉት አሥራት ሁሉ ለእግዚአብሔር የማንሣት ቍርባን ታቀርባላችሁ፤ የእግዚአብሔርንም የማንሣት ቍርባን ለካህኑ ለአሮን ትሰጣላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲሁ እናንተ ደግሞ ከእስራኤል ልጆች ከምትቀበሉት አሥራት ሁሉ ለጌታ እንደ ስጦታ የሚቀርበውን ቁርባን ታቀርባላችሁ፤ ከእርሱም የጌታን የስጦታ ቁርባን ለካህኑ ለአሮን ትሰጣላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ሀዋዳን እስራኤልያ አሳፐ ህንተ አክያ አስራታ ኡባፐ እሙዋ መና ጎዳዉ እምተ፤ ሀ አስራታፐ መና ጎዳ ድራዉ ቄስያ አሮናዉ ህንተ እማናዉ በሰ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay hawaadan Israa'eeliyaa asaappe hintte akkiyaa asiraataa ubbaappe imuwaa Med'inaa Godaw immite; ha asiraataappe Med'inaa Godaa diraw k'eesiyaa Aaroonaw hintte immanaw besse. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa malan intteka Isra7eele asaappe ekkiza asraata ubbaafe GODAAS dumma yarsho histti shiishshite; intte GODAAS shiishshiza yarshoza qeese Aaroones immite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ማላን ኢንቴካ ኢስራኤሌ ኣሳፔ ኤኪዛ ኣስራታ ኡባፌ ጎዳስ ዱማ ያርሾ ሂስቲ ሺሺቴ፤ ኢንቴ ጎዳስ ሺሺዛ ያርሾዛ ቄሴ ኣሮኔስ ኢሚቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳዳካ እስራኤለ አሳፐ ህንተ ኤክያ አስራታ ኡባፈ ዱማ እሞ ጎዳስ እምተ፤ ህንተ አስራታፐ ጎዳ ግሾ ግድዳ እሞታ ካህንያ አሮናስ እምተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessadaka Isra7eele asaape hinte ekiya asraata ubbaafe dumma imo Godaas immite; hinte asraatape Godaa gisho gidida imota kahiniya Aaronas immite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እናንተም ከእስራኤላውያን ላይ ከምትቀበሉት ዐሥራት ሁሉ በዚሁ ዐይነት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መባ ታቀርባላችሁ፤ ከዚሁም የእግዚአብሔር (ያህዌ) ድርሻ የሆነውን ዐሥራት ለካህኑ ለአሮን ትሰጣላችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ዐይነት እናንተም ከእስራኤላውያን ከምትቀበሉት ዐሥራት ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር የሚሆነውን ልዩ መባ ታቀርባላችሁ፤ ለእግዚአብሔር የምታመጡትን ይህን ልዩ መባ ለካህኑ አሮን ታስረክቡታላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻትኩም ድማ ኸምኡ ኻብቲ ኻብ ደቂ እስራኤል እትወስድዎ ዅሉ ዓስራትኩም ንእግዚኣብሄር ፍሉይ መስዋእቲ ኣቕርቡለይ፤ ካብኡ እቲ ፍሉይ መስዋእተይ ንኻህን ኣሮን ሃብዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምኡ ንስኻትኩም ድማ ካብቲ ኻብ ደቂ እስራኤል እትወስድዎ ኹሉ ዕሽርኩም ንእግዚኣብሄል ዚልዐል መስዋእቲ ኣቕርቡ፡ ካብኡ እቲ ናይ እግዚኣብሄር ዚልዐል መስዋኣቲ ንኻህን ኣሮን ሀቡ። |