Numbers 18:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ንሌዋውያን ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ ካብ ደቂ እስራኤል እቲ ካባታቶም ዝሃብኩኹም ዕሽር ከም ርስትኹም እንተ ወሲድኩም፡ ካብኡ ዓስራይ ክፋል ዕሽር መስዋእቲ ንእግዚኣብሄር ኣምጽእዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለሌዋውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ከእስራኤል ልጆች ከእናንተ ርስት አድርጌ የሰጠኋችሁን ዐሥራት በተቀበላችሁ ጊዜ፥ እናንተምከእርሱ ለእግዚአብሔር መባ አድርጋችሁ የዐሥራት ዐሥራት ታቀርባላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሌዋውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ከእስራኤል ልጆች ለእናንተ ርስት አድርጌ የሰጠኋችሁን አሥራት በተቀበላችሁ ጊዜ፥ ለእግዚአብሔር ለማንሣት ቍርባን የአሥራት አሥራት ታቀርባላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለሌዋውያን ተናገር እነርሱንም እንዲህ በላቸው፦ ‘ከእስራኤል ልጆች ለእናንተ ርስት አድርጌ የሰጠኋችሁን አሥራት በተቀበላችሁ ጊዜ፥ ከእርሱ ለጌታ ለስጦታ የሚቀርበውን ቁርባን የአሥራት አሥራት ታቀርባላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኔን ሌዋቱዋ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ታን ህንተንቶ ላታዳን እሜዳ አስራታ ህንተ እስራኤልያ አሳፐ አክያ ዎደ፥ ህንተ ሄ አስራታፐ አስራታ መና ጎዳዉ እምተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Neeni Leewatuwaa hawaadan yaaga; ‹Taani hinttenttoo laataadan immeedda asiraataa hintte Israa'eeliyaa asaappe akkiyaa wode, hintte he asiraataappe asiraataa Med'inaa Godaw immite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Neni Lewetas, ‹GODAY inttes gisha histti immiza asraata intte Isra7eele asaa kusheppe ekkishe intteka intte baggara he intte ekkidayssafe asraata kessidi GODAAS dumma yarsho histti shiishshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኔኒ ሌዌታስ፥ ‹ጎዳይ ኢንቴስ ጊሻ ሂስቲ ኢሚዛ ኣስራታ ኢንቴ ኢስራኤሌ ኣሳ ኩሼፔ ኤኪሼ ኢንቴካ ኢንቴ ባጋራ ሄ ኢንቴ ኤኪዳይሳፌ ኣስራታ ኬሲዲ ጎዳስ ዱማ ያርሾ ሂስቲ ሺሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ኔኒ ሌወታኮ ሀይሳዳ ያጋ፤ ታኒ ህንተዉ ላታ ኦዳ እምዳ አስራታ ህንተ እስራኤለ አሳፐ ኤክያ ዎደ ህንተ ሄ አስራታፐ አስራታ ጎዳስ እምተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Neeni Leewetako haysada yaaga; taani hintew laata oothada immida asraata hinte Isra7eele asaape ekiya wode hinte he asraatape asraata Godaas immite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ሌዋውያንን ተናገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ርስት አድርጌ የምሰጣችሁን ዐሥራት ከእስራኤላውያን በምትቀበሉበት ጊዜ፣ እናንተም ካገኛችሁት ላይ አንድ ዐሥረኛ በማውጣት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መባ አድጋችሁ ታቀርባላችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ለሌዋውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘እግዚአብሔር ድርሻችሁ አድርጎ የሚሰጣችሁን ዐሥራት ከእስራኤላውያን በምትቀበሉበት ጊዜ፥ እናንተም በበኩላችሁ ከዚያው ከተቀበላችሁት የዐሥራት ዐሥራት በማውጣት ለእግዚአብሔር ልዩ መባ አድርጋችሁ አቅርቡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሌዋውያን ከምዙይ በሎም፦ ካብ ደቂ እስራኤል እቲ ኸም ርስትኹም ገይረ ዝሃብኩኹም ዓስራት ምስ ወሰድኩም፥ ካብኡ ንእግዚኣብሄር ዝለዓል ፍሉይ መስዋእቲ ጌርኩም፥ ካብቲ ዓስራት፥ ዓስራት ኣቕርቡለይ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሌዋውያን ተዛረቦም በሎም ከአ፡ እቲ ኻባታቶም ከም ርስትኹም ገይረ ዝህበኩኹም ጎሽር ካብ ደቂ እስራኤል ምስ እትወስዱ ካባኡ ንእግዚኣብሄር ዚልዐል መስዋኣቲ፡ ካብቲ ዕሽርሲ ዕሽር ኣቕርቡ። |