Numbers 18:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዕሽር ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር መስዋእቲ ዜምጽእዎ ግና፡ ንሌዋውያን ኪወርስዎ ሂበዮም። ስለዚ ድማ ከምዚ በልክዎም፦ ኣብ መንጎ ደቂ እስራኤል ርስቲ ኣይክህልዎምን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መባ አድ​ር​ገው የሚ​ለ​ዩ​ትን የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ዐሥ​ራት ለሌ​ዋ​ው​ያን ርስት አድ​ርጌ ሰጥ​ቻ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ ስለ​ዚህ፦ በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች መካ​ከል ርስት አት​ወ​ር​ሱም አል​ኋ​ቸው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእግዚአብሔር የማንሣት ቍርባን የሚያቀርቡትን የእስራኤልን ልጆች አሥራት ለሌዋውያን ርስት አድርጌ ሰጥቼአለሁ፤ ስለዚህ። በእስራኤል ልጆች መካከል ርስት አይወርሱም አልኋቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለጌታ እንደ ስጦታ ቁርባን የሚያቀርቡትን የእስራኤልን ልጆች አሥራት ለሌዋውያን ርስት አድርጌ ሰጥቼአለሁ፤ ስለዚህ፦ በእስራኤል ልጆች መካከል ርስት አይወርሱም አልኋቸው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ እስራኤላቱ መና ጎዳዉ እሙዋዳን እምያ አስራታ፥ ታን ሌዋቶ ኡንቱንታ ላታዳን እማድ። ታን ኡንቱንቱባ፥ ‘ኡንቱንቱ እስራኤልያ አሳ ግዱዋን አይነ ላትክኖ’ ያጌዳዌ ሄዋሳ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Israa'eelatuu Med'inaa Godaw imuwaadan immiyaa asiraataa, taani Leewatoo unttuntta laataadan immaad. Taani unttunttubaa, ‹Unttunttu Israa'eeliyaa asaa gidduwaan ayinne laattikkino› yaageeddawe hewaassa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay taas dumma yarsho ehiza asraataa tani isttas gisha histta immadis; hessa gishshas isttas Isra7eele asaa giddon xinxxoy dontta mala yootadis» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ታስ ዱማ ያርሾ ኤሂዛ ኣስራታ ታኒ ኢስታስ ጊሻ ሂስታ ኢማዲስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢስታስ ኢስራኤሌ ኣሳ ጊዶን ጺንጾይ ዶንታ ማላ ዮታዲስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ እስራኤለ አሳይ ጎዳስ እምያ አስራታ፥ ታ ሌወታስ እማስ። ታኒ፥ ኤንታዉ እስራኤለ አሳ ግዶን ላት ባዋ ግዳይ ሄሳሳ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Isra7eele asay Godaas immiya asraata, ta Leewetas immas. Taani, entaw Isra7eele asaa giddon laati baawa giday hessasa” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ፈንታም እስራኤላውያን መባ አድርገው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚያቀርቡትን ዐሥራት ለሌዋውያን ርስት አድርጌ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔም እነርሱን በተመለከተ፣ ‘በእስራኤላውያን መካከል ርስት አይኖራቸውም’ ያልሁት በዚሁ ምክንያት ነው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስራኤላውያን ልዩ መባ አድርገው ለእኔ የሚያመጡትን ዐሥራት ለእነርሱ ስለ መደብኩላቸው፤ በእስራኤል ዘላቂነት ያለው ቋሚ ርስት እንደማይኖራቸው ነግሬአቸዋለሁ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ‘ሌዋውያን ኣብ ማእኸል ደቂ እስራኤል ርስቲ ኣይሃልዎም’ ዝበልኩ፥ እቲ ደቂ እስራኤል ንኣይ ፍሉይ መስዋእቲ ዝህብዎ ዓስራት ንኣኣቶም ርስቲ ስለ ዝሃብክዎም እዩ።”
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ንዚልዐል መስዋእቲ ዚህብዎ ዕሽር ንሌዋውያን ርስቲ ሂበዮም እየ እሞ፡ ስለዚ ኣብ ማእከል ደቂ እስራኤል ርስቲ ኣይሀልዎም፡ በልክዎ።