Numbers 18:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሌዋውያን ግና ዕዮ ኣገልግሎት ድንኳን ምርኻብ ይፍጽሙ፣ በደሎም ድማ ይሽከሙ። ንወለዶታትኩም ኣብ መንጎ ደቂ እስራኤል ርስቲ ከይህልዎም ናይ ዘለኣለም ስርዓት ይኹን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሌዋውያን ግን የምስክሩን ድንኳን አገልግሎት ይሥሩ፤ እነርሱም ኀጢአታቸውን ይሸከማሉ፤ ለልጅ ልጃችሁም የዘለዓለም ሥርዐት ይሆናል፤ በእስራኤልም ልጆች መካከል ርስት አይወርሱም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሌዋውያን ግን የመገናኛውን ድንኳን አገልግሎት ይሥሩ፥ እነርሱም ኃጢአታቸውን ይሸከማሉ፤ ለልጅ ልጃችሁ ለዘላለም ሥርዓት ይሆናል፤ በእስራኤልም ልጆች መካከል ርስት አይወርሱም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሌዋውያን ግን የመገናኛውን ድንኳን አገልግሎት ያገለግላሉ፥ እነርሱም የራሳቸውን በደል ይሸከማሉ፤ ለልጅ ልጃችሁ ለዘለዓለም ሥርዓት ይሆናል፤ በእስራኤልም ልጆች መካከል ርስት አይወርሱም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጋከትያ ዱንካንያ ኦሱዋ ኦያዋንቱነ ሄዋን ፖለትያ ናጋራ ቶክያዋንቱ ሌዋቱዋ። ሀዌ የለታ ኡባዉ መና ዎጋ። ሌዋቱ እስራኤልያ አሳ ግዱዋን አይነ ላትክኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gaketiyaa Dunkkaaniyaa oosuwaa ootsiyaawanttunne hewan polettiyaa nagaraa tookkiyaawanttu Leewatuwaa. Hawe yeletaa ubbaw med'inaa wogaa. Leewatuu Israa'eeliyaa asaa gidduwaan ayinne laattikkino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssafe guye Gaytoteththa Dunkaaneza giddon alaafeteth ekki ooththanaas bessizay Lewe zarkketa xalla gidana; heen oosettiza mooroska istti oyshettana; hessika isttas naa naa gakkanaas laamettontta woga gidana; Lewetas xinxxoy Isra7eele deren deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሳፌ ጉዬ ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ኣላፌቴ ኤኪ ኦናስ ቤሲዛይ ሌዌ ዛርኬታ ጻላ ጊዳና፤ ሄን ኦሴቲዛ ሞሮስካ ኢስቲ ኦይሼታና፤ ሄሲካ ኢስታስ ና ና ጋካናስ ላሜቶንታ ዎጋ ጊዳና፤ ሌዌታስ ጺንጾይ ኢስራኤሌ ዴሬን ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጌሻ ዱንካንያ ግዶን ኦይሳትነ እያ ግዶን ፖለትያ ናጋራ ቶከይ ሌወታ። ሄስ የለተ ኡባስ መርና ዎጋ። ሌወታስ እስራኤለ አሳ ግዶን ላት ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Geeshsha dunkaaniya giddon ootheysatinne iya giddon poletiya nagaraa tookey Leeweta. Hessi yeletetha ubbaas merinaa woga. Leewetas Isra7eele asaa giddon laati baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በመገናኛው ድንኳን የሚከናወነውን ሥራ የሚሠሩት ሌዋውያን ናቸው፤ በዚያም ለሚፈጸመው በደል ኀላፊነቱን ይሸከማሉ። ይህም ለሚመጡት ትውልዶች የዘላለም ሥርዐት ነው፤ ሌዋውያን በእስራኤላውያን መካከል ርስት አይሰጣቸውም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከእንግዲህ ወዲህ ለመገናኛው ድንኳን እንክብካቤ የሚያደርጉትና ለእርሱም ሙሉ ኀላፊነት የሚኖራቸው ሌዋውያን ብቻ ናቸው፤ ይህም ለዘሮቻችሁ የሚተላለፍ የማይሻር ሕግ ሆኖ ይኖራል፤ ሌዋውያን ዘላቂነት ያለው ቋሚ ርስት በእስራኤል ምድር አይኖራቸውም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ስራሕ እቲ መራኸቢ ድንኳን ዘገልግሉን ሓላፍነት ዘለዎምን ሌዋውያን እዮም። እዙይ ንውሉድ ወለዶኹም ሕጊ ዘለኣለም ይኹን። ኣብ ማእኸል ደቂ እስራኤል ድማ ርስቲ ኣይካፈሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሌዋውያን ግና ኣብቲ ዕዮ ድንኳን ምርኻብ የገልግሉ፡ እቲ በደሎም ከአ ንሳቶም ይጹርዎ። እዚ ንውሉድ ወለዶኹም ሕጊ ዘለኣለም ይኹን። ኣብ ማእከል ደቂ እስራኤል ድማ ርስቲ ኣይረስቱ። |