Numbers 18:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ዘምጽእዎ ዅሉ መስዋእቲ ቕዱስ ውህበት፡ ንዓኻን ንኣወዳትካን ኣዋልድካን ምሳኻትኩም ከም ዘለኣለማዊ ስርዓት ሂበኩም ኣለኹ፡ ኣብ ቅድሚ ገጽ እቲ ንዘለኣለም ኪዳን ጨው እዩ። ኣምላኽ። ንዓኻን ንዘርእኻን ምሳኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ለ​ዩ​ትን የተ​ቀ​ደ​ሰ​ውን መባ ሁሉ ለአ​ንተ ከአ​ን​ተም ጋር ለወ​ን​ዶ​ችና ለሴ​ቶች ልጆ​ችህ ሰጥ​ቼ​ሃ​ለሁ፤ ይህም ለአ​ንተ ከአ​ን​ተም በኋላ ለዘ​ርህ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕግና የሁ​ል​ጊዜ ቃል ኪዳን ነው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤል ልጆች ከተቀደሰው ነገር ሁሉ አንሥተው ለእግዚአብሔር ያቀረቡትን ለአንተ ከአንተም ጋር ለወንዶችና ለሴቶች ልጆችህ ድርሻ እንዲሆን ለዘላለም ሰጥቼሃለሁ፤ በእግዚአብሔር ፊት ለአንተ ከአንተም ጋር ለዘርህ የጨው ቃል ኪዳን ለዘላለም ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤል ልጆች እንደ ስጦታ ከተቀደሰው ነገር ሁሉ አንሥተው ለጌታ ያቀረቡትን ለአንተ ከአንተም ጋር ለወንዶችና ለሴቶች ልጆችህ ድርሻ እንዲሆን ለዘለዓለም ሰጥቼሃለሁ፤ በጌታ ፊት ለአንተ ከአንተም ጋር ለዘርህ ለዘለዓለም የጨው ቃል ኪዳን ነው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤላቱ መና ጎዳዉ እምያ ጌሻ ያርሹዋ ኡባ ነዉ፥ ነ አቱማ ናናቶነ ነ ማጫ ናናቶ መናዉ ግሻ ኦደ እማይ። ሀዌካ መና ጎዳይ ኔናናነ ነ ዘረቱዋና ጫቀትያ ማጽንያ ጫቁዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eelatuu Med'inaa Godaw immiyaa geeshsha yarshshuwaa ubbaa new, ne attuma naanatoonne ne mac'c'a naanaatoo med'inaw gishsha ootsaade immay. Hawekka Med'inaa Goday neenananne ne zeretsatuwaanna c'aak'k'etiyaa Mas'iniyaa c'aak'uwaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay taas shiishshiza dumma dumma imotata wursaka ta inttes, intte attuma naytassinne intte macca naytas buro sinththafe yaana wodetan ubbaan woga gididi inttes gisha gidana mala ta inttes immadis; hessika tani inttenaranne intte zereththatara caaqettiza laamettontta maxine caaqo mala» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ታስ ሺሺዛ ዱማ ዱማ ኢሞታታ ዉርሳካ ታ ኢንቴስ፥ ኢንቴ ኣቱማ ናይታሲኔ ኢንቴ ማጫ ናይታስ ቡሮ ሲንፌ ያና ዎዴታን ኡባን ዎጋ ጊዲዲ ኢንቴስ ጊሻ ጊዳና ማላ ታ ኢንቴስ ኢማዲስ፤ ሄሲካ ታኒ ኢንቴናራኔ ኢንቴ ዜሬታራ ጫቄቲዛ ላሜቶንታ ማጺኔ ጫቆ ማላ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳይ ጎዳስ እምያ ጌሻ ያርሾ ኡባ ነዉ፥ ነ አደ ናይታስነ ነ ማጫ ናይታስ መርናዉ ግሾ ኦዳ እማስ። ሄስ ታኒ ኔራነ ነ ኮቻራ ጫቅያ መርና ጫቁዋ።”
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay Godaas immiya geeshsha yarsho ubbaa new, ne adde naytasinne ne macca naytas merinaw gisho oothada immas. Hessi taani neeranne ne kochaara caaqiya merinaa caaquwa.”
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ከሚያቀርቡት ከተቀደሰ ቍርባን የሚለየው ሁሉ ለአንተ፣ ለወንድና ለሴት ልጆችህ መደበኛ ድርሻ አድርጌ ሰጥቻችኋለሁ፤ ይህም በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ለአንተና ለዘሮችህ ዘላለማዊ የጨው ኪዳን ነው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እስራኤላውያን ለእኔ የሚያቀርቡአቸውን ልዩ ስጦታዎች ሁሉ ለእናንተ፥ ለወንዶችና ለሴቶች ልጆቻችሁ ለሚመጡት ዘመናት ሁሉ ቋሚ ድርሻ አድርጌ ሰጥቻችኋለሁ፤ ይህም ከእናንተና ከዘሮቻችሁ ሁሉ ጋር የምገባው የማይሻር የጨው ቃል ኪዳን ነው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ዅሉ ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ዘቕርብዎ ቅዱስ ዝኾነ ፍሉይ መስዋእቲ፥ ንኣኻን ነወዳትካን ነጓላትካን፥ ስርዓት ዘለኣለም ገይረ ሂበካ ኣለኹ። ንሱ ንኣኻን ንዘርእኻን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ንዘለኣለም ዝነብር ኪዳን ጨው እዩ።”
Amharic Tigrinya 2011 ናይቲ ቅዱስ ነገር ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ዜቕርብዎ ኹሉ ዚልዐል መስዋእቲ ንኣኻ፡ ነወዳትካን ነዋልድካን ድማ ምሳኻ፡ መሰል ዘለአለም ሀይረ ሂበካ አሎኻ። ንሱ ንኣኻን ንዘርእኻ ድማ ምሳኻን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ንዘለኣለም ኪዳን ጨው እዩ።