Numbers 18:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቶም ካብ ሓደ ወርሒ ዝዕድሚኦም ድማ፡ ብገንዘብ ሓሙሽተ ሲቃል፡ ብመሰረት ሸክል መቕደስ፡ ማለት ብዕስራ ጌራ፡ ብገንዘብ ሓሙሽተ ሲቃል ትብጀዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንድ ወር የሆነው ልጅ ዋጋው በቤተ መቅደስ ሚዛን አምስት ሰቅል ነው። ይኸውም ሃያ አቦሊ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከአንድ ወር ጀምሮ የምትቤዠውን እንደ ግምትህ ትቤዠዋለህ፤ ግምቱም እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን አምስት ሰቅል ይሆናል፤ እርሱም ሀያ አቦሊ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከአንድ ወር ጀምሮ የምትዋጀውን እንደ ግምትህ ትዋጀዋለህ፤ ግምቱም እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን አምስት ሰቅል ይሆናል፤ እርሱም ሀያ አቦሊ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እት አግና ናናቱዋ ዎዛናዉ ዱንካንያን ኤርቲያ ሚዛንያ (20 ጌራ) ልክያን እቼሹ ጻጋራ ብራ ዎዞ ጋትያ ቃንጽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Itti agenaa naanatuwaa wozanaw Dunkkaaniyaan erettiyaa miizaaniyaa (20 Geera) likkiyaan ichcheshu s'agaraa biraa wozo gatiyaa k'ans's'ite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Issi agina nayta wozzanaas geeshshasozan erettida meezaane likken ichchashu saqile bira wozzo miish ciggidi wozzanaas dandayeettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሲ ኣጊና ናይታ ዎዛናስ ጌሻሶዛን ኤሬቲዳ ሜዛኔ ሊኬን ኢቻሹ ሳቂሌ ቢራ ዎዞ ሚሽ ጪጊዲ ዎዛናስ ዳንዳዬቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስ አጌና ናይታ ዎዛናዉ ጌሻ ዱንካነን ኤረትዳ ምዛነን እቻሹ ብራ ሳንትመ ዎዞ ጋተ ቃንፅተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issi ageena nayta wozanaw geeshsha dunkaanen eretida mizaanen ichashu bira santime wozo gate qanxite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህም አንድ ወር ሲሆናቸው ሃያ ጌራ በሚመዝነው በቤተ መቅደሱ ሰቅል ልክ፣ በተወሰነው በመዋጃው ዋጋ በአምስት ሰቅል ጥሬ ብር ትዋጀዋለህ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አንድ ወር የሞላቸው ሕፃናት በይፋ በተመደበው ዋጋ መሠረት አምስት ሰቅል ጥሬ ብር የቤዛ ዋጋ ተከፍሎላቸው ሊዋጁ ይችላሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ሓደ ወርሒ ጀሚሩ ከም ግምትካ ተቤዘዎ፤ ግምቱውን ከም ሚዛን ቤተ መቕደስ ሓሙሽተ ሰቕሊ ብሩር ይኸውን፤ ንሱውን ዕስራ ኣቦሊ እዩ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቶም እትብጀዎም ድማ ካብ ወዲ ወርሒ ዝኾነ ከም ገምጋምካ ብሲቃል፡ ንሱ ኸአ ዕስራ ጌራ፡ ብሓሙሽተ ሲቃል ብሩር ተበጀዎም። |