Numbers 18:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብታ ናብ እግዚኣብሄር ዘምጽእዋ ምድሪ ብቐዳምነት ዝበሰለ ዘበለ ዅሉ ድማ ናትኩም ኪኸውን እዩ። ኣብ ቤትካ ጽሩይ ዘበለ ኩሉ ካብኡ ክበልዕ ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ያ​መ​ጡት በም​ድ​ራ​ቸው ያለው የፍሬ መጀ​መ​ሪያ ሁሉ ለአ​ንተ ይሆ​ናል፤ በቤ​ትህ ውስጥ ንጹሕ የሆነ ሁሉ ይብ​ላው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ እግዚአብሔር የሚያመጡት በምድራቸው ያለው ሁሉ የፍሬ መጀመሪያ ለአንተ ይሆናል፤ በቤትህ ውስጥ ንጹሕ የሆነ ሁሉ ይብላው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ጌታ የሚያመጡት በምድራቸው ያለው ሁሉ የፍሬ መጀመሪያ ለአንተ ይሆናል፤ በቤትህ ውስጥ ንጹሕ የሆነ ሁሉ ይብላው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ መና ጎዳዉ አህያ ኡንቱንቱ ጋድያን ደእያ ኮይሮ ጋኬዳ አይፊ ህንተሳ፤ ህንተ ጎልያ አሳ ግዶን ዎጋዳን ጌሻ ግድያ ኡባይ ሄዋ ሞ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu Med'inaa Godaw ahiyaa unttunttu gadiyaan de'iyaa koyiro gakkeedda ayfii hinttessa; hintte golliyaa asaa giddon wogaadan geeshsha gidiyaa ubbay hewaa mo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti ba gadeppe taas GODAAS immiza kaththa xeeray inttessa; hessa intteso asaan geesh gidida asi oonikka maanaas dandayees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ባ ጋዴፔ ታስ ጎዳስ ኢሚዛ ካ ጼራይ ኢንቴሳ፤ ሄሳ ኢንቴሶ ኣሳን ጌሽ ጊዲዳ ኣሲ ኦኒካ ማናስ ዳንዳዬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ጎዳስ ኤህያ ጋደን ኮይሮ ጋክዳ አይፈይ ህንተሳ፤ ህንተ ሶ አሳ ግዶን ዎጋዳ ቱና ግዶና ኡባይ ሄሳ ሞ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti Godaas ehiya gaden koyro gakida ayfey hintesa; hinte soo asaa giddon wogaada tuna gidonna ubbay hessa mo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚያመጡት የምድሪቱ በኵር ፍሬ ሁሉ የአንተ ይሆናል። ከቤተ ሰዎችህ በሥርዐቱ መሠረት ንጹሕ የሆነ ማንኛውም ሰው ይህን መብላት ይችላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከምድራቸው ለእኔ ለእግዚአብሔር የሚያመጡት በኲራት ሁሉ የእናንተ ዕድል ፈንታ ስለሚሆን ንጹሕ የሆነ የቤተሰባችሁ አባል ሁሉ ሊመገበው ይችላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሉ እቲ ናብ እግዚኣብሄር ዘምፅእዎ በዅሪ ፍረ ምድሮም ንኣኻ ይኹን። ኣብ ገዛኻ ዘሎ ንፁህ ዝኾነ ሰብ ይብልዓዮ።”
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ምድሮም ዘሎ ኹሉ በኹሪ ፍረ ናብ እግዚኣብሄር ዜምጽእዎ ንኣኻ ይኹን፡ ኣብ ቤትካ ንጹህ ዘበለ ኻብኡ ይብላዕ።