Numbers 18:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናትኩም ድማ እዩ። መስዋእቲ ልዕል ዝበለ ህያቦም ምስ ኲሉ መስዋእቲ ምውጥዋጥ ደቂ እስራኤል፤ ንዓኻን ንደቅኻን ንኣዋልድካን ምሳኻትኩም ከም ዘለኣለማዊ ስርዓት እህበኩም ኣለኹ፡ ኣብ ቤትኩም ንጹህ ዘበለ ዅሉ ይበልዕ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህም ለእ​ና​ንተ ነው፤ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ለስ​ጦታ ያቀ​ረ​ቡ​ትን የመ​ጀ​መ​ሪያ ቍር​ባን ሁሉ ለአ​ንተ ከአ​ን​ተም ጋር ለወ​ን​ዶ​ችና ለሴ​ቶች ልጆ​ችህ የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕግ እን​ዲ​ሆን ሰጥ​ቼ​ሃ​ለሁ፤ በቤ​ትህ ውስጥ ንጹሕ የሆነ ሁሉ ይብ​ላው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህም ለአንተ ነው፤ የእስራኤል ልጆች ለስጦታ ያቀረቡትን የማንሣትና የመወዝወዝ ቍርባን ሁሉ ለአንተ ከአንተም ጋር ለወንዶችና ለሴቶች ልጆችህ ድርሻ እንዲሆን ለዘላለም ሰጥቼሃለሁ፤ በቤትህ ውስጥ ንጹሕ የሆነ ሁሉ ይብላው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህም ደግሞ ለአንተ ነው፤ የእስራኤል ልጆች ለስጦታ የሚያቀርቡትን የመወዝወዝ ቁርባን ሁሉ ለአንተ ከአንተም ጋር ለወንዶችና ለሴቶች ልጆችህ ድርሻ እንዲሆን ለዘለዓለም ሰጥቼሃለሁ፤ በቤትህ ውስጥ ንጹሕ የሆነ ሁሉ ይብላው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀዌ ቃይ ኔሳ። እስራኤላቱዋ ቃ ያርሹዋ ኡባ ነዉ፥ ነ አቱማ ናናቶነ ነ ማጫ ናናዉ መናዉ ግሻ ኦደ እማይ፤ ህንተ ጎልያ አሳ ግዶን ዎጋዳን ጌሻ ግድያ ኡባይ ሄዋ ሞ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hawe k'ay neessa. Israa'eelatuwaa k'aatso yarshshuwaa ubbaa new, ne attuma naanatoonne ne mac'c'a naanaw med'inaw gishsha ootsaade immay; hintte golliyaa asaa giddon wogaadan geeshsha gidiyaa ubbay hewaa mo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Qasseka Isra7eele asay ta sinththan yaanne haa qaaseththi yarshiza yarshoy ubbay inttes gido; haytantta tani nees, ne macca naytas, ne attuma naytassinne sinththafe yaana yeleta ubbaas eqqi daana mala inttes gisha histta immadis; neso asaappe geesh gididay oonikka maanaas dandayees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ቃሴካ ኢስራኤሌ ኣሳይ ታ ሲንን ያኔ ሃ ቃሴ ያርሺዛ ያርሾይ ኡባይ ኢንቴስ ጊዶ፤ ሃይታንታ ታኒ ኔስ፥ ኔ ማጫ ናይታስ፥ ኔ ኣቱማ ናይታሲኔ ሲንፌ ያና ዬሌታ ኡባስ ኤቂ ዳና ማላ ኢንቴስ ጊሻ ሂስታ ኢማዲስ፤ ኔሶ ኣሳፔ ጌሽ ጊዲዳይ ኦኒካ ማናስ ዳንዳዬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ቃስ እስራኤለ አሳይ ታዉ ያርሽያ ዩሾ ያርሾ ኡባ ነዉ፥ ነ አደ ናይታስነ ነ ማጫ ናይታስ መርናዉ ግሾ ኦዳ እማስ፤ ህንተ ሶ አሳ ግዶን ዎጋዳ ቱና ግዶና ኡባይ ሄሳ ሞ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Qassi Isra7eele asay taw yarshiya yuusho yarsho ubbaa new, ne adde naytasinne ne macca naytas merinaw gisho oothada immas; hinte soo asaa giddon wogada tuna gidonna ubbay hessa mo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤላውያን ከሚያቀርቡት ስጦታ፣ ከሚወዘወዘው ቍርባን ተለይቶ የሚቀመጠው ስጦታ ሁሉ የአንተ ይሁን። ይህንም ለአንተ፣ ለወንድና ለሴት ልጆችህ መደበኛ ድርሻ አድርጌ ሰጥቻችኋለሁ። ከቤተ ሰዎችህ በሥርዐቱ መሠረት የነጻ ማንኛውም ሰው ከዚሁ መብላት ይችላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በተጨማሪም እስራኤላውያን በእኔ ፊት በመወዝወዝ የሚያቀርቡአቸው ልዩ ስጦታዎች ሁሉ የእናንተ ይሆናሉ፤ እነርሱን ለአንተ፥ ለወንዶችና ለሴቶች ልጆችህ ለሚመጡት ዘመናት ሁሉ ቋሚ ድርሻ አድርጌ ሰጥቻለሁ፤ ንጹሕ የሆነ ማንኛውም የቤተሰብህ አባል ሊመገባቸው ይችላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣብ ርእሲ እዙይ እቲ ኻብ መባኦም ዝለዓል ፍሉይ መስዋእትን፥ እቲ ደቂ እስራኤል ዘቕርብዎ ዝውዝወዝ መስዋእትን፥ ንኣኻን ነወዳትካን ነዋልድካን ስርዓት ዘለኣለም ገይረ ሂበካ ኣለኹ። ኣብ ገዛኻ ዘሎ ንፁህ ዝኾነ ሰብ ይብልዓዮ።”
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ንኣኻ እዩ፡ እቲ ኻብ መባኦም ዚልዐል መስዋኣትን እቲ ደቂ እስራኣኤል ዜቕርብዎ ዚውዝውዝ መስዋእትን ንኣኻ፡ ነወዳትካን ኣዋልድካን ድማ ምሳኻ፡ መሰል ዘለኣለም ገይረ ሂበካ ኣሎኹ። ኣብ ቤትካ ንጹህ ዘበለ ይብልዓዮ።