Numbers 18:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ንኣሮን በሎ፦ ንስኻን ደቅኻን ቤት ኣቦኻን ምሳኻን በደል መቕደስ ክትስከሙ ይግባእ፤ ንስኻን ደቅኻን ድማ በደል ክህነትኩም ክትስከሙ ኢኹም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም አሮንን እንዲህ ብሎ ነገረው፥ “አንተ ከአንተም ጋር ልጆችህና የአባቶችህ ወገኖች፥ የክህነታችሁን ኀጢአት ትሸከማላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም አሮንን አለው። አንተ ከአንተም ጋር ልጆችህና የአባቶችህ ቤት የመቅደስን ኃጢአት ትሸከማላችሁ፤ አንተም ከአንተም ጋር ልጆችህ የክህነታችሁን ኃጢአት ትሸከማላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም አሮንን እንዲህ አለው፦ “አንተ ከአንተም ጋር ልጆችህና የአባቶችህ ቤት ከመቅደሱ ጋር በተገናኘ የሚፈጸምን በደል ትሸከማላችሁ፤ አንተም ከአንተም ጋር ልጆችህ ከክህነታችሁ ጋር በተገናኘ የሚፈጸምን በደል ትሸከማላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ አሮና፥ “ኔን፥ ነ አቱማ ናናቱነ ሌዋቱ ጌሻ ሳኣ ኦሱዋን ፖለትያ ናጋራ ቶካና፤ ኔንነ ነ አቱማ ናናቱ ጻላላይ ህንተ ቄሰተ ኦሱዋን ፖለትያ ናጋራ ቶካና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Aaroona, «Neeni, ne attuma naanatuunne Leewatuu geeshsha sa'aa oosuwaan polettiyaa nagaraa tookkana; neeninne ne attuma naanatu s'alalay hintte k'eesetetsaa oosuwaan polettiyaa nagaraa tookkana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Aaroones, «Gaytoteththa Dunkaaneza giddon oosettiza mooro ubbaa gishshas neninne ne nayti, Lewe qommoti alaafeteth ekkideta; qeeseteththa ooson polettiza mooro gishshas gidikko hessa alaafeteth ekkanay nenanne ne nayta xalla. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኣሮኔስ፥ «ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ኦሴቲዛ ሞሮ ኡባ ጊሻስ ኔኒኔ ኔ ናይቲ፥ ሌዌ ቆሞቲ ኣላፌቴ ኤኪዴታ፤ ቄሴቴ ኦሶን ፖሌቲዛ ሞሮ ጊሻስ ጊዲኮ ሄሳ ኣላፌቴ ኤካናይ ኔናኔ ኔ ናይታ ጻላ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ አሮናኮ፥ “ጌሻ ዱንካንያን ኦሰትያ ናጋራስ ኔኒ፥ ነ አደ ናይትነ ነ አዋ ሶ አሳይ ኦይሸታና፤ ህንተ ካህነተ ኦሱዋን ፖለትያ ናጋራ ነነ ነ አደ ናይታ ፃላል ኦይሸታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Aaronako, “Geeshsha dunkaaniyan oosetiya nagaraas neeni, ne adde naytinne ne aawa soo asay oyshetana; hinte kahinetetha oosuwan poletiya nagaraa nenne ne adde nayta xalaali oyshetana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር (ያህዌ) አሮንን እንዲህ አለው፤ “መቅደሱን በተመለከተ ስለሚፈጸም በደል አንተ፣ ልጆችህና የአባትህ ቤተ ሰቦች ኀላፊነቱን ትሸከማላችሁ፤ ክህነቱን በተመለከተ ስለሚፈጸም በደል ግን ኀላፊነቱ የሚወድቀው በአንተና በልጆችህ ላይ ብቻ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር አሮንን እንዲህ አለው፤ “በመገናኛው ድንኳን ውስጥ በሚከናወነው አገልግሎት ስለሚፈጸመው በደል ሁሉ አንተና ልጆችህ፥ ሌዋውያንም ኀላፊነቱን ትሸከማላችሁ፤ በክህነት አገልግሎት ለሚፈጸመው በደል ግን ኀላፊነቱን የምትሸከሙት በተለይ አንተና ልጆችህ ብቻ ናችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ንኣሮን ከምዙይ በሎ፦ “ናይ ቤተ መቕደስ ሓጢኣት፥ ንስኻን ደቅኻን ሌዋውያንን ክትፆሩ ኢኹም፤ ናይ ክህነትኩም ሓጢኣት ድማ፥ ንስኻን ደቅኻን ክትፆሩ ኢኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንኣሮን በሎ፡ ንስኻን ደቅኻን ቤት ኣቦኻ ድማ ምሳኻን ነቲ ኽፍኣት መቕደስ ጹሩ። ንስኻን ደቅኻ ኸአ ምሳኽን ነቲ ኽፍኣት ክህነትኩም ጹሩ። |