Numbers 17:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሙሴ ድማ ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም፣ ነፍሲ ወከፍ ሹማምንቶም ድማ ንነፍሲ ወከፍ ሓለቓ በብዓሌቶም ዓሰርተው ክልተ በትሪ ሃቦ። በትሪ ኣሮን ድማ ኣብ መንጎ በትሮም ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም ለእስራኤል ልጆች ነገራቸው፤ አለቆቻቸውም ሁሉ አንድ አንድ በትር ሰጡት፤ ለአንድ አለቃ አንድ በትር፥ በየአባቶቻቸው ቤት ዐሥራ ሁለት በትሮች፤ የአሮንም በትር በበትሮቻቸው መካከል ነበረች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሙሴም ለእስራኤል ልጆች ተናገራቸው፤ አለቆቻቸው ሁሉ አሥራ ሁለት በትሮች፥ እያንዳንዱም አለቃ በየአባቱ ቤት አንድ አንድ በትር፥ ሰጡት፤ የአሮንም በትር በበትሮቻቸው መካከል ነበረች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴም ለእስራኤል ልጆች ተናገረ፤ አለቆቻቸው ሁሉ ዐሥራ ሁለት በትሮች፥ እያንዳንዱም አለቃ በየአባቱ ቤት አንድ አንድ በትር፥ ሰጡት፤ የአሮንም በትር በበትሮቻቸው መካከል ነበረች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሙሴ እስራኤልያ አሳዉ ኦድና፥ ኡንቱንቱ ካፓቱ ታማነ ላኡ ጻምአቱዋ፥ እት እት ዛርያ ካፓቱ እት እት ጻምኣ አዉ እሜድኖ። ሄ ጻምአቱዋ ግዱዋን አሮና ጻምአይካ ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Muse Israa'eeliyaa asaw odina, unttunttu kaappatuu tammanne laa"u s'am"atuwaa, itti itti zariyaa kaappatuu itti itti s'am"aa aw immeeddino. He s'am"atuwaa gidduwaan Aaroona s'am"aykka de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Musey hessa Isra7eele asaas yootides; dereza kaallizayti issoy issoy ba guufe guufe ekkidi izas immides; issi zarkke gishshas issi issi guufe gidishin ubbay issi bolla 12 guufey shiiqides; he shiiqida guufeta giddon Aaroone guufey dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ሙሴይ ሄሳ ኢስራኤሌ ኣሳስ ዮቲዴስ፤ ዴሬዛ ካሊዛይቲ ኢሶይ ኢሶይ ባ ጉፌ ጉፌ ኤኪዲ ኢዛስ ኢሚዴስ፤ ኢሲ ዛርኬ ጊሻስ ኢሲ ኢሲ ጉፌ ጊዲሺን ኡባይ ኢሲ ቦላ 12 ጉፌይ ሺቂዴስ፤ ሄ ሺቂዳ ጉፌታ ጊዶን ኣሮኔ ጉፌይ ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ሙሰይ እስራኤለ አሳስ ኦድን፥ ታማነ ናምኡ ሀላቃት ሁጰን ሁጰን እስ እስ ፃምአ ኤህዶሶና። አሮና ፃምአይካ ሄ ፃምአታ ግዶን ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa Musey Isra7eele asaas odin, tammanne nam7u halaqati huuphen huuphen issi issi xam7a ehidosona. Aarona xam7ayka he xam7ata giddon de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሙሴም ለእስራኤላውያን ተናገራቸው፤ አለቆቻቸውም በቀደሙት በያንዳንዱ አባቶች ስም ዐሥራ ሁለት በትር ሰጡት፤ የአሮን በትርም በበትሮቹ መካከል ነበረች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ሙሴ ይህንኑ ለእስራኤላውያን ነገራቸው፤ እያንዳንዱም መሪ በትሩን አምጥቶ ሰጠው፤ ስለያንዳንዱ የነገድ መሪ የሚሰጠው አንዳንድ በትር ሆኖ በአጠቃላይ ዐሥራ ሁለት በትሮች ቀረቡ፤ ከእነዚያም በትሮች መካከል የአሮን በትር ነበረች፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሙሴ ኸዓ ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም፤ ኵሎም ሹመኛታቶም ድማ ዓሰርተ ኽልተ ኣብትርቲ ሃብዎ። እተን ኣብትርቲ ኸዓ ናይ ነፍሲ ወከፍ ሹም ነገድ ነበራ። በትሪ ኣሮን ድማ ኣብ ማእኸል ኣብትርቶም ነበረት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴ ኸአ ንደቂ እስራኤል ተዛረቦ፡ ኩሎም ሹማምቶም ድማ ኣባትር በብማይ ቤት ኣቦታቶም፡ ነናይ ሹም ሓደ፡ ዓሰርተው ክልተ በትሪ ሀብዎ። በትሪ ኣሮን ከአ ኣብ ማእከል ኣባትሮም ነበረት። |