Numbers 16:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓዊ ኣፍስሰሉ፡ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ድማ ዕጣን ኣፍስሰሉ፡ እቲ እግዚኣብሄር ዝሓረዮ ሰብ ድማ ቅዱስ ኪኸውን ኣለዎ። ደቂ ሌዊ ብዙሕ ትወስዱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት እሳት አድ​ር​ጉ​ባ​ቸው፤ ዕጣ​ንም ጨም​ሩ​ባ​ቸው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የሚ​መ​ር​ጠው ይህ ሰው ለሌዊ ልጆች ቅዱስ ይሁ​ን​ላ​ቸው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገም በእግዚአብሔር ፊት እሳት አድርጉባቸው፥ ዕጣንም ጨምሩባቸው፤ እንዲህም ይሆናል፤ እግዚአብሔር የሚመርጠው እርሱ ቅዱስ ይሆናል፤ እናንተ የሌዊ ልጆች ሆይ እጅግ አብዝታችኋል ብሎ ተናገራቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በማግስቱም በጌታ ፊት እሳት አድርጉባቸው፥ ዕጣንም ጨምሩባቸው፤ እንዲህም ይሆናል፤ ጌታ የሚመርጠው እርሱ ቅዱስ ይሆናል፤ እናንተ የሌዊ ልጆች ሆይ! እጅግ አብዝታችሁታል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቦንቁዋ አን ዎደ፥ መና ጎዳ ስንን እጻና ጩዋይተ። መና ጎዳይ ዶርያ አሳይ፥ እ ጌሻ ግዳናዋ። ሌዊያ ዛረቶ፥ ህንተ ዳርሴድታ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) bonk'k'uwaa aan wotsiide, Med'inaa Godaa sintsan is'aanaa c'uwayite. Med'inaa Goday dooriyaa asay, I geeshsha gidanawaa. Leewiyaa zaretoo, hintte darisseeddita» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istta bolla bonqo tamanne exaane woththidi gede yarsho iza bolla yarshizaso shiishshite; hessafe guye GODAY nuuppe oona baas dooridaakko nu beyana; intte Lewe nayti keehi moorideta!» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታ ቦላ ቦንቆ ታማኔ ኤጻኔ ዎዲ ጌዴ ያርሾ ኢዛ ቦላ ያርሺዛሶ ሺሺቴ፤ ሄሳፌ ጉዬ ጎዳይ ኑፔ ኦና ባስ ዶሪዳኮ ኑ ቤያና፤ ኢንቴ ሌዌ ናይቲ ኬሂ ሞሪዴታ!» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቦንቆ ታማ እያን ዎድ፥ ጎዳ ስንን እፃነ ጩይስተ። ጎዳይ ዶርያ ኡራይ እ ጌሽ ግዳና። ህንተ፥ ሌወት ዛዋፐ አደታ።”
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) bonqo tama iyan wothidi, Godaa sinthan ixaane cuyisite. Goday dooriya uray I geeshshi gidana. Hinte, Leeweti zawape aadhideta.”
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በማግስቱም በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት እሳትና ዕጣን ጨምሩባቸው፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚመርጠውም ያ ሰው ቅዱስ ይሆናል፤ እናንት የሌዊ ልጆች፤ ከልክ ያለፋችሁትስ እናንተ ናችሁ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእነርሱም ላይ የከሰል ፍምና ዕጣን አድርጋችሁ ወደ መሠዊያው አቅርቡአቸው፤ ከዚያም በኋላ እግዚአብሔር ማንኛችንን መርጦ ለራሱ እንደ ለየ እናያለን፤ ከልክ ያለፋችሁትስ እናንተ ሌዋውያኑ ናችሁ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፅባሕ ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ሓዊን ዕጣንን ግበሩሉ። እቲ እግዚኣብሄር ዝሓረዮ ሰብ፥ ንሱ ቅዱስ ይኹን። ኣቱም ደቂ ሌዊ እምብዛ ኣብዚሕኹምዎ፤ ኢሉ ተናገሮም።”
Amharic Tigrinya 2011 ጽባሕ ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ሓዊ ግበረሉ፡ ዕጣን ከአ ኣእትውሉ። ኪኸውን ድማ እዩ፡ እቲ እግዚኣብሄር ዚሐርዮ ሰብኣይ፡ ንሱ ቅዱስ ይኹን። ኣቱም ደቂ ሌዊ፡ እምብዛ ኣብዚሕኩምዎ።