Numbers 16:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንቆራሕን ንዅሎም ህዝቡን ድማ ተዛረቦም፡ ጽባሕ እግዚኣብሄር መን ናቱ መን ምዃኑን ቅዱስ ምዃኑን ከፍልጥ እዩ። ይቐርቦ ድማ፤ ነቲ ዝሓረዮ ድማ፡ ናብኡ ኬቕርቦ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለቆ​ሬም ለማ​ኅ​በ​ሩም ሁሉ እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ነገ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የእ​ርሱ የሚ​ሆ​ኑ​ትን፥ ቅዱ​ሳ​ንም የሆ​ኑ​ትን ያያል፥ ያው​ቃ​ልም፤ የመ​ረ​ጣ​ቸ​ው​ንም ሰዎች ወደ እርሱ ያቀ​ር​ባ​ቸ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለቆሬም ለወገኑም ሁሉ። ነገ እግዚአብሔር ለእርሱ የሚሆነውን፥ ቅዱስም የሚሆነውን ያስታውቃል፤ የመረጠውንም ሰው ወደ እርሱ ያቀርበዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለቆሬም እርሱንም ለተከሉት ሁሉ እንዲህ ቡሎ ተናገረ፦ “ነገ ጠዋት ጌታ ለእርሱ የሆነውን ሰው፥ ቅዱስም ማን እንሆነ፥ ወደ እርሱም ለመቅረብ የተፈቀደለትን ሰው ያሳውቃል፤ የመረጠውንም ሰው ወደ እርሱ እንዲቀርብ ይፈቅድለታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቆራሀነ አ ጭታ ኡባ፥ “ዎንት ዎንታ መና ጎዳይ ኦን ናጋራንቼንቶነ ኦን ጌሸንቶ በሳና፤ እ ሄ ዶርያ አሳ ባረኮ ሺሻና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'oraahanne Aa c'itaa ubbaa, «Wontti wontta Med'inaa Goday ooni nagaranchchenttonne ooni geeshshentto bessana; I he dooriyaa asaa barekko shiishshana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qooressinne iza kaallizaytas, «Wonto maalado GODAY izas dummatidayti oonanttako izi shaakki nuna bessana; hessika baas gidizaytanne ba dooridayta baas ooththana mala baakko shiishshi ekkana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቆሬሲኔ ኢዛ ካሊዛይታስ፥ «ዎንቶ ማላዶ ጎዳይ ኢዛስ ዱማቲዳይቲ ኦናንታኮ ኢዚ ሻኪ ኑና ቤሳና፤ ሄሲካ ባስ ጊዲዛይታኔ ባ ዶሪዳይታ ባስ ኦና ማላ ባኮ ሺሺ ኤካና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቆረኮነ እያ ጩጋኮ፥ “ጎዳይ ዎንቶ ዎንታ ኦን እያ ባገኮነ ኦን ጌሸኮ በሳና፤ ሄ እ ዶርዳ ኡራ ባኮ ሺሻና፤ ሄ ኡራይ እያኮ ሺቃና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qorekonne iya cugaako, “Goday wonto wonta ooni iya baggekonne ooni geeshsheko bessana; he I doorida uraa baako shiishana; he uray iyako shiiqana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቆሬንና ተከታዮቹን በሙሉ እንዲህ አላቸው፤ “የእርሱ የሆነውና የተቀደሰው ማን መሆኑን እግዚአብሔር (ያህዌ) ነገ ጧት ይለያል፤ ወደ ራሱም ያመጣዋል፤ የሚመርጠውን ሰው ወደ ራሱ እንዲቀርብ ያደርገዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቆሬንና ተከታዮቹን እንዲህ አላቸው፦ “ነገ ጠዋት እግዚአብሔር ለእርሱ የተለየ ማን እንደ ሆነ ለይቶ ያሳየናል፤ ይኸውም የእርሱ የሆነውንና የመረጠውን በመሠዊያው ላይ ያገለግለው ዘንድ ወደ እርሱ እንዲቀርብ ይፈቅድለታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንቆሬን ነቶም ሰዓብቱን ድማ ኸምዙይ በሎም፦ “እግዚኣብሄር ፅባሕ እቲ ናቱ ዝኾነን እቲ ቅዱስን እቲ ናብኡ ዘቕርቦን መን ከም ዝኾነ ኸፍልጥ እዩ። ነቲ ዝሓረዮ ኸዓ ናብኡ ኸቕርቦ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንቆራሕን ነቶም ኣኼባኡን ከምዚ ኢሉ ተዛረቦም፡ እግዚኣብሄር ጽባሕ እቲ ናቱ ዝኾነን ኣቲ ቕዱስን እቲ ናብኡ ዜቕርቦን መን ከም ዝኾነ፡ ኬፍልጥ እዩ።