Numbers 16:49 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም በቲ መዓት ዝሞቱ ድማ ብዘይካ እቶም ኣብ ጉዳይ ቆራ ዝሞቱ ዓሰርተው ኣርባዕተ ሽሕን ሾብዓተን ሚእትን ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በቆሬም ምክንያት ከሞቱት ሌላ በመቅሠፍቱ የሞቱት ዐሥራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በቆሬም ምክንያት ከሞቱት ሌላ በመቅሠፍቱ የሞቱት አሥራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በቆሬም ምክንያት ከሞቱት ሌላ በመቅሠፍቱ የሞቱት ዐሥራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቆራሀ ጋሱዋን ሀይቄዳ አሳይ ፓይደተናን፥ ሀ ቦሻን ሀይቄዳዋንቱ 14,700. |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'oraaha gaasuwaan hayk'k'eedda Asay paydettenan, ha boshaan hayk'k'eeddawanttu 14,700. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode hayqqida asaa qooday Qoorera issife geellateththan hayqqidayti attiin 14,700. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ሃይቂዳ ኣሳ ቆዳይ ቆሬራ ኢሲፌ ጌላቴን ሃይቂዳይቲ ኣቲን 14,700። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቆረ ጋሶን ሀይቅዳ አሳይ አትሽን፥ ሄ ቦሻን ሀይቅዳ አሳ ታይቦይ 14,700. |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qore gaason hayqida asay attishin, he boshan hayqida asaa tayboy 14,700. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይሁን እንጂ በቆሬ ምክንያት የሞቱትን ሳይጨምር ዐሥራ አራት ሺሕ ሰባት መቶ ሰዎች ተቀሥፈው ሞቱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ጊዜ የሞቱት ሰዎች ቊጥር ከቆሬ ጋር ዐምፀው ያለቁትን ሳይጨምር ዐሥራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብዘይ እቶም ብሰንኪ ቆሬ ዝሞቱ፥ እቶም ብመዓት ዝሞቱ ዓሰርተ ኣርባዕተ ሽሕን ሸውዓተ ሚእትን ኮኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብጀካ እቶም ብሰሪ ቆራሕ ዝሞቱ፡ እቶም ብመዓት ዝሞቱ ዓሰርተው ኣርባዕተ ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን ኮኑ። |