Numbers 16:39 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኻህን ኣልኣዛር ድማ ነቲ እቶም እተቓጸሉ መስዋእቲ ዚስውእሉ ዝነበሩ መትሓዚ ኣስራዚ ወሰደ። ንመሸፈኒ እቲ መሰውኢ ድማ ገፊሕ ጽላት ተሰሪሑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የካህኑም የአሮን ልጅ አልዓዛር የተቃጠሉት ሰዎች ያቀረቡአቸውን የናስ ጥናዎች ወስዶ ጠፍጥፎም ለመሠዊያ መለበጫ አደረጋቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ካህኑም አልዓዛር የተቃጠሉት ሰዎች ያቀረቡአቸውን የናስ ጥናዎች ወስዶ ጠፍጥፎም ለመሠዊያው መለበጫ አደረጋቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ካህኑም አልዓዛር የተቃጠሉት ሰዎች ያቀረቡአቸውን የናስ ጥናዎች ወሰደ፤ እነርሱንም ጠፈጠፏቸው ለመሠዊያው መለበጫ አደረጓቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቄሲ ኤልኣዛር ጹገቴዳ አሳቱ ሺሼዳ ናሃሰ ብራታፐ ኦሰቴዳ እጻና ጩዋይያባቱዋ አኪደ፥ ያርሹዋ ሳጽንያ ካማናዉ ሌእሲደ ቆጼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'eesii El"aazari s'uugetteedda asatuu shiishsheedda nahaase birataappe oosetteedda is'aanaa c'uwayiyaabatuwaa akkiide, yarshshuwaa saas'iniyaa kammanaw lee'issiide k'os's'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas El7ezeerey xinnata ekkidi yarsho yarshizasozas kama gidana mala lee7en qoxxi kessides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኤልኤዜሬይ ጺናታ ኤኪዲ ያርሾ ያርሺዛሶዛስ ካማ ጊዳና ማላ ሌኤን ቆጺ ኬሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትን ካህነይ አላዛር እፃነ ጩይስያ ሚሸታ ኤክድ ያርሾ በሳ ላንፃናዉ ሌእስድ ቆፅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatin kahiney Alaazari ixaane cuyisiya miisheta ekidi yarsho bessa lanxanaw lee7isidi qoxis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ የተነሣም ካህኑ አልዓዛር የተቃጠሉት ሰዎች አምጥተዋቸው የነበሩትን የናስ ጥናዎች ሰብስቦ የመሠዊያው መለበጫ እንዲሆኑ ቀጠቀጣቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ አልዓዛር ጥናዎቹን ወስዶ ለመሠዊያው ክዳን ይሆኑ ዘንድ በስሱ ቀጠቀጣቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካህን ኣልኣዛር ከዓ ነቲ እቶም ዝነደዱ ዘቕረብዎ ፅንሃሃት ነሃስ ወሰዶ፤ ንመለበጢ መሰውኢ ክኸውን ከዓ ቐጥቂጡ ኣርቀቖ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣልኣዛር ካህን ከአ ነቲ እቶም ዝነደዱ ጽንሃሃት ኣስራዚ ወሰዶ፡ ንመለበጢ መሰውኢ ኪኸውን ከአ ኣርቀቕዎ። |