Numbers 16:38 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዞም ሓጥኣን እዚኣቶም ኣብ ልዕሊ ነፍሶም ዚንቀሳቐሱ መትሓዚ ሓዊ፡ ከም መሸፈኒ መሰውኢ ገፊሕ ጽላት ይግበረሎም። ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ስለ ዝሰውእዎ፡ ስለዚ ተቐዲሶም፤ ንደቂ እስራኤል ከኣ ምልክት ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ነ​ዚህ ኃጥ​ኣን ጥና​ዎ​ቻ​ቸው በሰ​ው​ነ​ታ​ቸው ጥፋት ተቀ​ድ​ሰ​ዋ​ልና፤ የተ​ጠ​ፈ​ጠፈ ሰሌዳ አድ​ር​ጋ​ቸው፤ ለመ​ሠ​ዊያ መለ​በ​ጫም ይሁኑ፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት አቅ​ር​በ​ዋ​ቸ​ዋ​ልና የተ​ቀ​ደሱ ናቸው፤ ለእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ምል​ክት ይሆ​ናሉ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በኃጢአታቸው ሰውነታቸውን ያጠፉትን የእነዚያን ሰዎች ጥናዎች ጠፍጥፈህ ለመሠዊያ መለበጫ አድርጋቸው፤ በእግዚአብሔር ፊት አቅርበዋቸዋልና የተቀደሱ ናቸው፥ ለእስራኤልም ልጆች ምልክት ይሆናሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በኃጢአታቸው የተነሣ ሕይወታቸውን አሳልፈው ለሞት የሰጡትን የእነዚያን ሰዎች ጥናዎች ጠፍጥፋችሁ ለመሠዊያ መለበጫ አድርጓቸው፤ በጌታ ፊት አቅርበዋቸዋልና የተቀደሱ ናቸው፥ ለእስራኤልም ልጆች ምልክት ይሆናሉ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረ ናጋራ ድራዉ ሀይቄዳ ሀ አሳቱ እጻና ጩዋይያባቱዋ ሌእሳደ ቆጻደ፥ ያርሹዋ ሳጽንያ ካማ። ኡንቱንቱ ሄዋንታ መና ጎዳ ስንን ሺሼዳ ድራዉ፥ ሄዋንቱ ጌሻ፤ ሄዋንቱ እስራኤላቱዋ ሀሳይስያ ማላታ ግዳና’ ያጋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bare nagaraa diraw hayk'k'eedda ha asatuu is'aanaa c'uwayiyaabatuwaa lee'issaade k'os's'aade, yarshshuwaa saas'iniyaa kamma. Unttunttu hewantta Med'inaa Godaa sintsan shiishsheedda diraw, hewanttu geeshsha; hewanttu Israa'eelatuwaa hassayissiyaa malaataa gidana› yaaga» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) he xinnati GODAAS yarsho yarshizasoza shiiqida wode geeyida; hessa gishshas ba nagara gaason hayqqida asata xinna ekkada lee7isa qoxxa; histtada yarsho yarshizasozas kama ooththa; heytikka Isra7eele asay naagettana mala isttas seera malata gidana.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ጺናቲ ጎዳስ ያርሾ ያርሺዛሶዛ ሺቂዳ ዎዴ ጌዪዳ፤ ሄሳ ጊሻስ ባ ናጋራ ጋሶን ሃይቂዳ ኣሳታ ጺና ኤካዳ ሌኢሳ ቆጻ፤ ሂስታዳ ያርሾ ያርሺዛሶዛስ ካማ ኦ፤ ሄይቲካ ኢስራኤሌ ኣሳይ ናጌታና ማላ ኢስታስ ሴራ ማላታ ጊዳና።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ሚሸት ባንታ ደኡዋ ይሳናዉ ናጋራ ኦዳ አሳይ እፃነ ጩይስያ ሚሸ። ሄ ሚሸት ጎዳስ እመትዳ ግሾነ ጌሽ ግድያ ግሾ ሌእሳ ቆፃዳ ያርሾ በሳ ላንፃ። ሄስ እስራኤለ አሳስ ናግሶ ማላ ግዶ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He miisheti banta de7uwa dhaysanaw nagara oothida asay ixaane cuyisiya miishe. He miisheti Godaas imetida gishonne geeshshi gidiya gisho lee7isa qoxada yarsho bessa lanxa. Hessi Isra7eele asaas naagiso malla gido” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህም ሕይወታቸውን ለማጥፋት ኀጢአት የሠሩ ሰዎች ጥና ናቸው፤ ጥናዎቹም በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት የቀረቡና የተቀደሱ በመሆናቸው ለመሠዊያው መለበጫ እንዲሆኑ ቀጥቅጠህ አሣሣቸው፤ እነዚህም ለእስራኤላውያን ማስጠንቀቂያ ይሁኑ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጥናዎቹም የተቀደሱት ወደ እግዚአብሔር መሠዊያ በቀረቡ ጊዜ ነው፤ ስለዚህ በኃጢአታቸው የተገደሉትን የእነዚህን ሰዎች ጥናዎች ውሰድና በመቀጥቀጥ እንዲሳሱ አድርግ፤ ለመሠዊያውም መክደኛ እንዲሆኑ አድርገህ ሥራቸው፤ ለእስራኤል ሕዝብ የመቀጣጫ ማስጠንቀቂያ ይሆናል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ፅንሃሃትውን ናይቶም ብሓጢኣቶም ህይወቶም ዘጥፍኡ ኣርቂቖም ይቐጥቅጥዎ። ነቲ መሰውኢ ኸዓ ብእኡ ይለብጥዎ። ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣቕሪቦምዎ እዮም እሞ ተቐዲሱ እዩ። ንደቂ እስራኤል ድማ ምልክት ይኹን።”
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ጽንሃሃት ናይቶም ብሓጢኣቶም ህይወቶም ዘጥፍኡ፡ እቲ መሰውኢ ብእኡ ኺልበጥ ኣርቂቖም ይቐጥቅጥዎ፡ ናብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣቕሪቦምዎ እዮም እሞ፡ ተቐደሱ እዩ። ንደቂ እስራኤል ድማ ትእምርቲ ይኹን።