Numbers 16:34 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ከባቢኦም ዝነበሩ እስራኤል ከኣ፡ ምድሪ ንዓና እውን ከይትውሕጥ፡ ብእዋሮም ሃደሙ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዙ​ሪ​ያ​ቸው የነ​በሩ የእ​ስ​ራ​ኤል ማኅ​በር ሁሉ ከጩ​ኸ​ታ​ቸው የተ​ነሣ፥ “ምድ​ሪቱ እን​ዳ​ት​ው​ጠን” ብለው ሸሹ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዙሪያቸው የነበሩ የእስራኤል ልጆች ሁሉ ከጩኸታቸው የተነሣ። ምድሪቱ እንዳትውጠን ብለው በረሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ምድሪቱ እኛንም ደግሞ እንዳትውጠን” ብለው በዙሪያቸው የነበሩ የእስራኤል ልጆች ሁሉ ከእነርሱ ጩኸት የተነሣ ሸሹ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ዋሱዋን ኡንቱንቱ ማታን ደእያ እስራኤላቱ ኡባይ፥ “ቢታይ ኑናካ ቃይ ምታና ሀኔ!” ያጊድ ባቃቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu waasuwaan unttunttu matan de'iyaa Israa'eelatuu ubbay, «Biittay nuunakka k'ay mittana hanee!» yaagiid bak'ateeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He heeran diza Isra7eele asay he asaa waaso siyidi, «Hayssi biittay nunakka mittontta aggenna!» gi waassishe baqatides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ሄራን ዲዛ ኢስራኤሌ ኣሳይ ሄ ኣሳ ዋሶ ሲዪዲ፥ «ሃይሲ ቢታይ ኑናካ ሚቶንታ ኣጌና!» ጊ ዋሲሼ ባቃቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ዋሱዋ ጋሶን ኤንታ ማታን ደእያ እስራኤለ አሳ ኡባይ፥ “ቢታይ ኑናካ ምታና ሀኔስ” ያግድ ባቃትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta waasuwa gaason enta matan de7iya Isra7eele asa ubbay, “Biittay nunaka mittana hanees” yaagidi baqatidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከጩኸታቸውም የተነሣ በአካባቢያቸው የነበሩት እስራኤላውያን ሁሉ፣ “ምድሪቱ እኛንም እኮ ልትውጠን ነው” ብለው ሸሹ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያ የነበሩት የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የእነዚያን ሰዎች ጩኸት በሰሙ ጊዜ ሸሹ፤ “ምድር እኛንም ልትውጠን ስለምትችል እንሩጥ!” እያሉም ጮኹ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም እቶም ኣብ ዙርያኦም ዝነበሩ እስራኤላውያን ድማ ኣውያቶም ሰሚዖም “ንኣና ድማ ምድሪ ኸይትውሕጠና” ኢሎም ሃደሙ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ኣብ ዙርያኦም ዝነበሩ ብዘለው እስራኤል ከአ ጭራሕምራሖም ሰሚዖም፡ ናኣና ድማ ምድሪ ኸይትውሕጠና፡ ኢሎም ሀደሙ።