Numbers 16:30 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ሓድሽ ነገር እንተ ገበረ፡ ምድሪ ኣፋ ከፊታ ምስ ኵሉ እንተ ወሓጠቶም፡ ብህይወት ናብ ጉድጓድ እንተ ወረዱ። ሽዑ እዞም ሰባት ንእግዚኣብሄር ከም ዘላገጽዎ ክትርዳእ ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ግን አዲስ ነገር ቢፈጥር፥ ምድርም አፍዋን ከፍታ እነርሱን፥ ቤታቸውን፥ ድንኳናቸውን፥ ለእነርሱም ያለውን ሁሉ ብትውጣቸው፥ በሕይወታቸውም ወደ ሲኦል ቢወርዱ፥ ያንጊዜ እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔርን እንደ አስቈጡ ታውቃላቸሁ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ግን አዲስ ነገር ቢፈጥር፥ ምድርም አፍዋን ከፍታ እነርሱን ለእነርሱም ያለውን ሁሉ ብትውጣቸው፥ በሕይወታቸውም ወደ ሲኦል ቢወርዱ፥ ያን ጊዜ እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔርን እንደ ናቁ ታውቃላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ግን አንድ አዲስ ነገር ቢፈጥር፥ ምድርም አፍዋን ከፍታ እነርሱን ለእነርሱም ያለውን ሁሉ ብትውጣቸው፥ በሕይወታቸውም ወደ ሲኦል ቢወርዱ፥ ያንጊዜ እነዚህ ሰዎች ጌታን እንደ ናቁ ታውቃላችሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን መና ጎዳይ ኡባና ኦራባ ኦና፥ ቢታይ ዶየቲደ ኡንቱንታነ ኡንቱንቶ ደእያዋ ኡባ ምት አጎፐ፥ ኡንቱንቱ ፓጻ ደኢደ ስኦልያ ዱገ ዎፐ፥ ሄ ዎደ ሀ አሳቱ መና ጎዳ ካዳዋ ህንተ ኤራና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Med'inaa Goday ubbaanna ooratsabaa ootsina, biittay dooyettiide unttunttanne unttunttoo de'iyaawaa ubbaa mitti aggooppe, unttunttu pas'a de'iidde Si'ooliyaa duge wod'ooppe, he wode ha asatuu Med'inaa Godaa kad'eeddawaa hintte erana» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin asi hayththan siyi erontta ooraththa miish GODAY istta bolla ooththiin istti shemppora paxa dishe duge hayqqidayti dizaso wodhdhana mala biittaya doyettada isttanne isttas dizaaz ubbaa mittiko hayti asati GODAARA eqettidayssa intte he wode erana» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ኣሲ ሃይን ሲዪ ኤሮንታ ኦራ ሚሽ ጎዳይ ኢስታ ቦላ ኦን ኢስቲ ሼምፖራ ፓጻ ዲሼ ዱጌ ሃይቂዳይቲ ዲዛሶ ዎና ማላ ቢታያ ዶዬታዳ ኢስታኔ ኢስታስ ዲዛዝ ኡባ ሚቲኮ ሃይቲ ኣሳቲ ጎዳራ ኤቄቲዳይሳ ኢንቴ ሄ ዎዴ ኤራና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን፥ ጎዳይ ኦራባ ኦድ፥ ቢታይ ዶየትድ ኤንታነ ኤንታዉ ደእያባ ኡባ ምትኮነ ኤንቲ ፓፃ ደእሸ ዱፎ ገልኮ ሄ ዎደ ሀ አሳት ጎዳ ካዳይሳ ህንተ ኤራና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin, Goday oorathaba oothidi, biittay dooyetidi entanne entaw de7iyaba ubbaa mittikonne enti paxa de7ishe duufo geliko he wode ha asati Godaa kadhidaysa hinte erana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይሁን እንጂ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፈጽሞ አዲስ የሆነ ነገር አምጥቶ ምድር አፏን ከፍታ እነርሱንና የእነርሱ የሆነውን ሁሉ ብትውጥና በሕይወታቸው ወደ መቃብር ቢወርዱ፣ ሰዎቹ እግዚአብሔርን (ያህዌ) የናቁ መሆናቸውን የምታውቁት ያን ጊዜ ነው።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን እግዚአብሔር ተሰምቶ የማይታወቅ አዲስ ነገር በመፍጠር በሕይወታቸው ሳሉ ወደ ሙታን ዓለም ይወርዱ ዘንድ ምድር ተከፍታ እነርሱንና የእነርሱ የሆነውን ሁሉ ብትውጥ እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔርን የተቃወሙ መሆናቸውን ታውቃላችሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ሓድሽ ነገር እንተ ገበረ ግና፥ እዚኣቶም ምስ ኵሉ ዘለዎም ብህይወቶም ናብ ሲኦል ክወርዱ ምድሪ ኣፋ ኸፊታ እንተ ወሓጠቶም፥ ሽዑ እዞም ሰባት እዚኣቶም ንእግዚኣብሄር ከም ዝነዓቕዎ ኽትፈልጡ ኢኹም” በለ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ሓድሽ ነገር እንተ ገበረ ግና፡ እዚኣቶም ምስ ኩሉ ዘለዎም ብህይወቶም ናብ ሲኦል ክወርዱ፡ ምድሪ ኣፋ ኸፊታ ኣንተ ወሓጠቶም፡ ሽዑ እዞም ሰባት እዚኦም ንእግዚኣብሄር ከም ዝነዐቕዎ ኽትፈልጡ ኢኹም፡ በለ። |