Numbers 16:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ድማ ኣብ ልዕሊ ሙሴን ኣሮንን ተኣኪቦም ከምዚ በልዎም፦ ኵሉ እቲ ጉባኤ ነፍሲ ወከፎም ቅዱስ ስለ ዝዀነ፡ እግዚኣብሄር ድማ ኣብ ማእከሎም ስለ ዘሎ፡ ኣብ ርእስኹም ልዕሊ ዓቐን ትወስዱ። ስለዚ ንርእስኹም ልዕሊ ማሕበር እግዚኣብሄር ልዕል ትብሉ ዲኹም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሙ​ሴና በአ​ሮን ላይ ተነሡ፤ “ለእ​ና​ንተ ይበ​ቃ​ች​ኋል፤ ማኅ​በሩ ሁሉ እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው ቅዱ​ሳን ናቸ​ውና፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ነውና፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርስ ጉባኤ ላይ ለምን ትታ​በ​ያ​ላ​ችሁ?” አሉ​አ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሙሴና በአሮን ላይ ተሰብስበው። ማኅበሩ ሁሉ እያንዳንዳቸው ቅዱሳን ናቸውና፥ እግዚአብሔርም በመካከላቸው ነውና እናንተ እጅግ አብዝታችኋል፤ በእግዚአብሔርም ጉባኤ ላይ ለምን ትታበያላችሁ? አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሙሴና በአሮን ላይ ተሰብስበው እንዲህ አሉአቸው፦ “ማኅበሩ ሁሉ እያንዳንዳቸው ቅዱሳን ናቸውና፥ ጌታም በመካከላቸው ነውና እናንተ እጅግ አብዝታችሁታል፤ በጌታም ጉባኤ ላይ ለምን ትታበያላችሁ?”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ሙሴነ አሮና ስን ሺቂደ፥ ሀዋዳን ያጌድኖ፤ “ህንተ ዳርሴድታ! ማባራይ ኡባይ ሁጲያን ሁጲያን ጌሻ፤ መና ጎዳይካ ኡንቱንቱ ግዱዋን ደኤ፤ ያትና መና ጎዳ ማባራ ቦላ ህንተና አያዉ ቁ ቁ ኦቴ?” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu Musenne Aaroona sintsa shiik'iide, hawaadan yaageeddino; «Hintte darisseeddita! Maabaray ubbay huup'iyaan huup'iyaan geeshsha; Med'inaa Godaykka unttunttu gidduwaan de'ee; yaatina Med'inaa Godaa maabaraa bolla hinttena ayaw d'ok'k'u d'ok'k'u ootsiitee?» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttika Muse sinththaninne Aaroone sinththan shiiqidi isttas, «Intte mulekka wogappe aadhdhideta! Hayssi derezi ubbay GODAAS dummatida dere; GODAYKKA isttara dees; histtiin intte GODAA deraa bolla aazas inttena dhoqqu dhoqqu histteetii?» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲካ ሙሴ ሲንኒኔ ኣሮኔ ሲንን ሺቂዲ ኢስታስ፥ «ኢንቴ ሙሌካ ዎጋፔ ኣዴታ! ሃይሲ ዴሬዚ ኡባይ ጎዳስ ዱማቲዳ ዴሬ፤ ጎዳይካ ኢስታራ ዴስ፤ ሂስቲን ኢንቴ ጎዳ ዴራ ቦላ ኣዛስ ኢንቴና ቁ ቁ ሂስቴቲ?» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ሙሰነ አሮና ስን ሺቅድ፥ “ህንተ ዳርስደታ፤ ማባራ ኡባይ ጌሽ፤ ጎዳይ ኤንታራ ደኤስ። ያትን፥ ጎዳ ማባራ ቦላ ህንተና አይስ ቁ ቁ ኦቲ?” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti Musenne Aarona sinthe shiiqidi, “Hinte darsideta; maabara ubbay geeshshi; Goday entara de7ees. Yaatin, Godaa maabara bolla hintena ayis dhoqu dhoqu oothetii?” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህም ሙሴንና አሮንን ለመቃወም ግንባር ፈጥረው በመምጣት፣ “ምነው ከልክ አላለፋችሁም? የማኅበረ ሰቡ አባላት ሁሉ እያንዳንዳቸው የተቀደሱ ናቸው፤ እግዚአብሔርም (ያህዌ) ከእነርሱ ጋር ነው፤ ታዲያ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ማኅበር ላይ የምትታበዩት ለምንድን ነው?” አሏቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም በሙሴና በአሮን ፊት ተሰብስበው እንዲህ አሉአቸው፦ “እናንተ ከልክ አልፋችኋል! የዚህ ጉባኤ አባላት የሆኑ ሁሉ ለእግዚአብሔር የተለዩ ናቸው፤ እግዚአብሔርም ከእኛ ሁሉ ጋር ነው፤ ታዲያ በእግዚአብሔር ጉባኤ ላይ ራሳችሁን ከፍ ከፍ የምታደርጉት ስለምንድን ነው?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ሙሴን ኣሮንን ተኣኪቦም መፁ እሞ፥ “ኵሉ እዝ ህዝቢ ቅዱስ እዩ፤ እግዚኣብሄር ድማ ኣብ ማእኸሉ እዩ። ስለ ምንታይ ኣብ ልዕሊ ማሕበር እግዚኣብሄር ኴንኩም እትዕበዩ? እምብዛ ኣብዚሕኹምዎ” እናበሉ ተፃረርዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ንሙሴን ንኣሮንን ኪጻረሩ ተአኪቦም ድማ፡ ብዘለው ኣኼባ ኹሎም ቅዱሳን እዮም፡ እግዚኣብሄር ድማ ኣብ ማእከሎም ኣዩ እሞ፡ እምብዛ ኣብዚሕኩምዎ ስለምንታይ ኣብ ልዕሊ ማሕበር እግዚኣብሄር ትዕበዩ ኣሎኹም በልዎም።