Numbers 16:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዞም ሰባት እዚኣቶም ከም ሓባራዊ ሞት ኵሎም ሰባት እንተ ሞይቶም፡ ወይስ ድሕሪ ምጽራፍ ኵሎም ሰባት እንተ ተቐቢሎም። ሽዑ እግዚኣብሄር ኣይለኣኸንን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚህ ሰዎች ሰው እንደሚሞት ቢሞቱ፥ ወይም መቅሠፍታቸው እንደ ሰው ሁሉ መቅሠፍት ቢሆን እግዚአብሔር አልላከኝም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህ ሰዎች ሰው እንደሚሞት ቢሞቱ፥ ወይም እንደ ሰው ሁሉ ቢቀሠፉ እግዚአብሔር አልላከኝም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ ሰው እንደሚሞተው ቢሞቱ፥ ወይም ሰው ሁሉ እንደሚቀበለው የዕጣ ክፍሉ የሚቀበሉ ቢሆን እኔን ጌታ አልላከኝም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀ አሳቱ አሳይ ሀይቂያዋዳን ሀይቆፐ፥ ዎይ አሳ ቦላ ጋክያዋ ጻላላይ ኡንቱንቱ ቦላ ጋኮፐ፥ መና ጎዳይ ታና ኪትቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha asatuu Asay hayk'k'iyaawaadan hayk'k'ooppe, woy asaa bolla gakkiyaawaa s'alalay unttunttu bolla gakkooppe, Med'inaa Goday taana kiittibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayti ha asati asi hayqqiza mala hayqqizaa gidikko GODAY tana kiittibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይቲ ሃ ኣሳቲ ኣሲ ሃይቂዛ ማላ ሃይቂዛ ጊዲኮ ጎዳይ ታና ኪቲቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ አሳት አስ ሀይቀይሳዳ ሀይቅኮ ዎይኮ አሳ ቦላ ጋክያባ ፃላል ኤንታ ቦላ ጋክኮ ጎዳይ ታና ኪትቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha asati asi hayqeysada hayqiko woyko asa bolla gakiyaba xalaali enta bolla gakiko Goday tana Kiittibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ሰዎች እንደ ማንኛውም ሰው አሟሟት የሚሞቱ ቢሆኑና በሌሎች ሰዎች ላይ የሚደርሰው ብቻ የሚደርስባቸው ከሆነ፣ እኔን እግዚአብሔር (ያህዌ) አልላከኝም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህ ሰዎች ከእግዚአብሔር ቅጣት ሳይደርስባቸው እንደማንኛውም ሰው ከሞቱ፥ እኔን እግዚአብሔር አላከኝም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንተ ደኣ እዞም ሰባት እዚኣቶም ከም ኣማውታ ዅሉ ሰብ ሞይቶም፤ ወይ ንዅሉ ሰብ ከም ዝበፅሖ እንተ ተቀሰፉ፥ እምበኣር እግዚኣብሄር ኣይለኣኸንን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዞም ሰባት እዚኦም ከም ኣምውታ ኹሉ ሰብ እንተ ሞቱ፡ ወይ ንኹሉ ሰብ ዚበጽሕ ጥራይ እንተ በጽሖም፡ ሽዑ እግዚኣብሄር ኣይለአኸንን። |