Numbers 16:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሙሴ፡ እግዚኣብሄር ነዚ ዅሉ ግብርታት ክገብር ከም ዝለኣኸኒ በዚ ክትፈልጡ ኢኹም። ኣነስ ብናይ ገዛእ ርእሰይ ሓሳብ ኣይገበርክዎን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም አለ፥ “ይህን ሥራ ሁሉ አደ​ርግ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ላከኝ እንጂ ከልቤ እን​ዳ​ይ​ደለ በዚህ ታው​ቃ​ላ​ቸሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም አለ። ይህን ሥራ ሁሉ አደርግ ዘንድ እግዚአብሔር እንደ ላከኝ እንጂ ከልቤ እንዳይደለ በዚህ ታውቃላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም እንዲህ አለ፦ “ይህን ሥራ ሁሉ ለመሥራት ጌታ ልኮኛል እንጂ ከልቤ አስቤው እንዳልሆነ በዚህ ታውቃላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ አሳ፥ “ታን ሀ ኦሶ ኡባ ኦና ማላ፥ መና ጎዳይ ታና ኪቴዳዋነ ታን ታ ሸንያን ኦናዋ ህንተ ሀዋን ኤራና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse asaa, «Taani ha ooso ubbaa ootsana mala, Med'inaa Goday taana kiitteeddawaanne taani ta sheniyaan ootsennawaa hintte hawaan erana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Musey deraas, «Hayssa ha oosoza ooththanaas GODAY tana kiittidayssanne tanikka hayssa ooththizay ta shenen gidonttayssa intte hayssan erana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ሙሴይ ዴራስ፥ «ሃይሳ ሃ ኦሶዛ ኦናስ ጎዳይ ታና ኪቲዳይሳኔ ታኒካ ሃይሳ ኦዛይ ታ ሼኔን ጊዶንታይሳ ኢንቴ ሃይሳን ኤራና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ አሳኮ፥ “ታኒ ሀ ኦሶ ኡባ ኦና መላ፥ ጎዳይ ታና ኪትዳይሳነ ታኒ ታ ሸነን ኦናይሳ ህንተ ኤራናይ ሀይሳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey asaako, “Taani ha ooso ubbaa oothana mela, Goday tana kiittidaysanne taani ta shenen oothonaysa hinte eranay haysana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴም እንዲህ አለ፤ “እነዚህን ነገሮች ሁሉ እንዳደርግ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንደ ላከኝና ከራሴም እንዳይደለ በዚህ ታውቃላችሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ ሙሴ ለሕዝቡ እንዲህ አለ፦ “ይህን ሁሉ ሥራ እንዳከናውን እግዚአብሔር እኔን የላከኝ መሆኑን የምታውቁትና እኔ ይህን ሁሉ ሥራ የማከናውነው በራሴ ፈቃድ እንዳልሆነ የምትገነዘቡት በዚህ ነው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ኸዓ “እዝ ዅሉ ግብሪ እዙይ ክገብር እግዚኣብሄር ከም ዝለኣኸኒ እምበር ካብ ፍቓደይ ከም ዘይኮነ በዙይ ክትፈልጡ ኢኹም፤
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ኸአ፡ ካብ ፍቓደይ ዘይኮነ፡ ነዚ ኹሉ ግብሪ እዚ ኽገብር እግዚኣብሄር ከም ዝለአኸኒ፡ በዚ ኽትፈልጡ ኢኹም፡