Numbers 16:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ጉባኤ ድማ ከምዚ በለ፦ “ብዅሉ ሓጢኣቶም ከይትጠፍኡ፡ ካብ ድንኳናት እዞም እኩያት ሰባት ርሓቑ፡ ካብ ናቶም ሓንቲ እኳ ኣይትተንክፉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ማኅ​በ​ሩ​ንም፥ “ከእ​ነ​ዚህ ክፉ​ዎች ሰዎች ድን​ኳን ፈቀቅ በሉ፤ በኀ​ጢ​አ​ታ​ቸ​ውም ሁሉ እን​ዳ​ት​ጠፉ ለእ​ነ​ርሱ የሆ​ነ​ውን ሁሉ አት​ንኩ” ብሎ ተና​ገ​ራ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ማኅበሩንም። እባካችሁ፥ ከእነዚህ ክፉዎች ድንኳን ፈቀቅ በሉ፤ በኃጢአታቸውም ሁሉ እንዳትጠፉ ለእነርሱ የሆነውን ሁሉ አትንኩ ብሎ ተናገራቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም ለማኅበሩ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦ “እባካችሁ፥ ከእነዚህ ክፉዎች ድንኳን ርቃችሁ ገለል በሉ፤ በኃጢአታቸውም ሁሉ እንዳትጠፉ የእነርሱ የሆነውን ሁሉ አትንኩ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ማባራ እ፥ “ሀ ኢታ አሳቱ ዱንካነቱዋፐ ክችተ፤ ኡንቱንቱዋ ግዴዳዋ አያነ ቦቾፕተ። ሄንኮደ ኡንቱንቱ ናጋራ ኡባ ጋሱዋን ህንተካ ፕተት ያና” ያጊደ ምንሲደ ኦዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Maabaraa I, «Ha iita asatuu dunkkaanetuwaappe kichchite; unttunttuwaa gideeddawaa ayaanne bochchoppite. Henkkoode unttunttu nagaraa ubbaa gaasuwaan hinttekka pitetti d'ayana» yaagiide minisiide odeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Derezaska, «Intte hayta makkalla asata dunkaanetappe haakki eqqite; istta miish gididaaz aykkoka bochchofte; histtontta aggiko istta nagara gaason intte wurikka isttara issife pitetti dhayana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዴሬዛስካ፥ «ኢንቴ ሃይታ ማካላ ኣሳታ ዱንካኔታፔ ሃኪ ኤቂቴ፤ ኢስታ ሚሽ ጊዲዳዝ ኣይኮካ ቦቾፍቴ፤ ሂስቶንታ ኣጊኮ ኢስታ ናጋራ ጋሶን ኢንቴ ዉሪካ ኢስታራ ኢሲፌ ፒቴቲ ያና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ማባራኮ፥ “ሀ ኢታ አሳ ዱንካንያ ማታፐ ክችተ፤ ኤንታባ አይብባካ ቦቾፍተ። አካይ፥ ጊኮ፥ ኤንታ ናጋራ ጋሶን ህንተካ ፕተትድ ያና” ያግድ ምንድ ኦድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I Maabaraako, “Ha iita asaa dunkaaniya matape kichite; entaba aybibaaka bochofite. Akay, giiko, enta nagara gaason hinteka pitetidi dhayana” yaagidi minthidi odis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም፣ “ከእነዚህ ክፉ ሰዎች ድንኳን ራቁ የእነርሱ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትንኩ፤ ያለበለዚያ በእነርሱ ኀጢአት ሁሉ እናንተም ትጠፋላችሁ” ሲል ማኅበሩን አስጠነቀቀ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሕዝቡንም እንዲህ አለ፦ “ከእነዚህ ዐመፀኞች ሰዎች ድንኳኖች ርቃችሁ ቁሙ፤ የእነርሱ ንብረት የሆነውን ማናቸውንም ዕቃ አትንኩ፤ አለበለዚያ በእነርሱ ኃጢአት ምክንያት ሁላችሁም ከእነርሱ ጋር ተጠራርጋችሁ ትጠፋላችሁ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቶም ህዝቢ ኸዓ “በይዛኻትኩም ካብ ድንኳናት እዞም ሕሱማት ሰባት እዚኣቶም ረሓቑ፤ ብዅሉ ሓጢኣቶም ከይትጠፍኡ ኸዓ ናቶም ዝኾነ ኣይትንክኡ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ኣኼባ ኸኣ፡ በጃኹም፡ ካብ ድንኳውንቲ እዞም ሕሱማት ሰባት እዚኣቶም ኣግልሱ፡ ብኹሉ ሓጢኣቶም ከይትጠፍኡ ኸአ ናቶም ዘበለ ኣይትተንከዮ፡ ኢሉ ተዛርቦም።