Numbers 16:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብገጾም ተደፊኦም ድማ፡ ኦ ኣምላኽ፡ ኣምላኽ መናፍስቲ ኵሉ ስጋ፡ ሓደ ሰብዶ ሓጢኣት፡ ብብዘሎ እቲ ጉባኤኸ ክትቘጥዕ ዲኻ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱም በግ​ን​ባ​ራ​ቸው ወድ​ቀው፥ “የነ​ፍ​ስና የሥጋ ሁሉ አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሆይ፥ አንድ ሰው ኀጢ​አት ቢሠራ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቍጣ በማ​ኅ​በሩ ላይ ይሆ​ና​ልን?” አሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱም በግምባራቸው ወድቀው። አምላክ ሆይ፥ አንተ የሰው ሁሉ ነፍስ አምላክ፥ አንድ ሰው ኃጢአት ቢሠራ አንተ በማኅበሩ ሁሉ ላይ ትቈጣለህን? አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም በግምባራቸው ወድቀው በመስገድ እንዲህ አሉ፦ “አምላክ ሆይ! አንተ የሥጋ ለባሽ ሁሉ መንፈስ አምላክ፥ አንድ ሰው ኃጢአት ቢሠራ አንተ በማኅበሩ ሁሉ ላይ ትቈጣለህን?”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሙሴነ አሮን ሳኣን ጉፋኒደ፥ “አቤት ጾሳዉ፥ አሹዋ ማዬዳ አሳ ኡባ መዳ ጾሳዉ፥ እት ኡራይ ናጋራ ኦፐ፥ ኔን ኩመን ማባራ ሀንቀታይ?” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Musenne Aarooni sa'aan guufanniide, «Abeet S'oossaw, ashuwaa mayyeedda asaa ubbaa med'd'eedda S'oossaw, itti uray nagaraa ootsooppe, neeni kumentsaa maabaraa hank'k'ettay?» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Museynne Aarooney sinththa guth gufannidi, «Shemppora diza medheta ubbaas Godaa gidida Xoossoo! Issi asi ooththida nagara geedon neni kumeththa deraa dhayssana gay?» giidi Xoossako waassida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይኔ ኣሮኔይ ሲን ጉ ጉፋኒዲ፥ «ሼምፖራ ዲዛ ሜታ ኡባስ ጎዳ ጊዲዳ ጾሶ! ኢሲ ኣሲ ኦዳ ናጋራ ጌዶን ኔኒ ኩሜ ዴራ ይሳና ጋይ?» ጊዲ ጾሳኮ ዋሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ሙሰይነ አሮን ሳአን ጉፋንድ፥ “አቤት ፆሳዉ፥ አሳ ሸምፖ ኡባ መዳ ፆሳዉ፥ እስ አስ ናጋራ ኦኮ፥ ኔኒ ኩመ ማባራ ሀንቀታዬ?” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Museynne Aaroni sa7an gufannidi, “Abeeti Xoossaw, asa shempo ubbaa medhida Xoossaw, issi asi nagara oothiko, neeni kumetha maabara hanqetayee?” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴና አሮን ግን በግንባራቸው ተደፍተው፣ “የሰብአዊ ፍጡር ሁሉ መንፈስ አምላክ (ኤሎሂም) የሆንህ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሆይ፤ አንድ ሰው ኀጢአት በሠራ በመላው ማኅበር ላይ ትቈጣለህን?” ሲሉ ጮኹ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴና አሮን በግንባራቸው ወደ መሬት ተደፍተው እንዲህ አሉ፦ “እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ የሕይወት ሁሉ ምንጭ ነህ፤ አንድ ሰው ኃጢአት ቢሠራ በመላው ማኅበር ላይ ትቈጣለህን?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ንሳቶም “ኦ ኣምላኽ! ኣምላኽ ናይ ነፍሳት ዅሉ ሰብ፥ ሓጢኣት ዝገበረስ ሓደ ሰብኣይ እዩ፤ ንዅሉ ኣኼባዶ ትቝጥዖ ኢኻ?” እናበሉ ብገምበሮም ተደፍኡ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ንሳቶም፡ ኣታ ኣምላኽ፡ ኣምላኽ ነፍሳት ኩሉ ስጋ፡ ሓጢኣት ዝገበረስ ሓደ ሰብኣይ እዩ፡ ንብዘሎ ኣኼባዶ ኽትቑጥዖ ኢኻ፡ ኢሎም ብገጾም ተደፍኡ።