Numbers 16:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነፍሲ ወከፍ ድማ ጣውላኡ ወሲዱ ዕጣን የፍስሰሉ፣ ነፍሲ ወከፍ ድማ ክልተ ሚእትን ሓምሳን መትሓዚ ሓዊ ናብ ቅድሚ እግዚኣብሄር የቕርብ። ንስኻትኩምን ኣሮንን እውን ነፍሲ ወከፍኩም መትሓዚ ሓዊ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሁላችሁም ጥናዎቻችሁን ውሰዱ፤ ዕጣንም አድርጉባቸው፤ እያንዳንዳችሁም ሁለት መቶ አምሳ ጥናዎቻችሁን ወደ እግዚአብሔር ፊት አምጡ፤ አንተ ደግሞ አሮንም ጥናዎቻችሁን አምጡ” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሁላችሁም ጥናዎቻችሁን ውሰዱ፥ ዕጣንም አድርጉባቸው፥ እያንዳንዳችሁም ጥናዎቻችሁን ወደ እግዚአብሔር ፊት አምጡ፥ ሁለት መቶ አምሳ ጥናዎች፤ አንተ ደግሞ አሮንም ጥናዎቻችሁን አምጡ አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሁላችሁም ጥናዎቻችሁን ውሰዱ፥ ዕጣንም አድርጉባቸው፥ እያንዳንዳችሁም ጥናዎቻችሁን ወደ ጌታ ፊት አምጡ፥ ሁለት መቶ ኀምሳ ጥናዎች፤ አንተም እንዲሁም አሮን እያንዳንዳችሁ ጥናዎቻችሁን አምጡ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እት እት አሳይ ባረ እጻና ጩዋይያዋ ኡባና ላኡ ጼታነ እሻታሙዋ አኪደ፥ እጻና አን ዎደ፥ መና ጎዳ ስን ሽሾ። ቃይ ኔንነ አሮን ህንተ እጻና ጩዋይያዋንታ አህተ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Itti itti Asay bare is'aanaa c'uwayiyaawaa ubbaanna laa"u s'eetanne ishatamuwaa akkiide, is'aanaa aan wotsiide, Med'inaa Godaa sintsa shiishsho. K'ay neeninne Aarooni hintte is'aanaa c'uwayiyaawantta ahite» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Inttefe issaadey issaadey intte intte xinna oykki yiite; xinnaza giddon exaane gujjite; 250 xinnatara intte intte exaaneza GODAA sinththan shiishshandeta; neninne Aarooneykka intte intte exaane exaane shiishshite» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴፌ ኢሳዴይ ኢሳዴይ ኢንቴ ኢንቴ ጺና ኦይኪ ዪቴ፤ ጺናዛ ጊዶን ኤጻኔ ጉጂቴ፤ 250 ጺናታራ ኢንቴ ኢንቴ ኤጻኔዛ ጎዳ ሲንን ሺሻንዴታ፤ ኔኒኔ ኣሮኔይካ ኢንቴ ኢንቴ ኤጻኔ ኤጻኔ ሺሺቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስ እስ አስ ባ እፃነ ጩይስያ ሚሽያ ኤኮ፤ እፃነካ እያን ዎ፤ ኡባይ እስፈ ናምኡ ፄታነ እሻታሙ እፃነ ጩይስያ ሚሸ ግዴስ፤ እፃነ እያን ዎድ ጎዳ ስን ሺሾ። ኔኒነ አሮን ህንተ እፃንያ ሄሳዳ ሺሽተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issi issi asi ba ixaane cuyisiya miishiya eko; ixaaneka iyan wotho; ubbay issife nam7u xeetanne ishatamu ixaane cuyisiya miishe gidees; ixaane iyan wothidi Godaa sinthe shiisho. Neeninne Aaroni hinte ixaaniya hessada shiishite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እያንዳንዱም ሰው ጥናውን ይወስዳል፤ በአጠቃላይ ሁለት መቶ አምሳ ጥናዎች ይሆናሉ፤ በዚያም ላይ ዕጣን ጨምሮ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ያቀርባል፤ አንተና አሮንም ጥናዎቻችሁን እንደዚሁ ታቀርባላችሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እያንዳንዳችሁ ጥናችሁን ይዛችሁ ኑ፤ በውስጡም ዕጣን ጨምሩበት፤ ከሁለት መቶ ኀምሳ ጥናዎች ጋር ወደ እግዚአብሔር ፊት ዕጣናችሁን ታቀርባላችሁ፤ አንተና አሮንም ዕጣናችሁን ታቀርባላችሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነፍሲ ወከፍ ከዓ ፀፅንሃሁ ይውሰድ፤ ዕጣን ድማ ይግበረሉ፤ ክልተ ሚእትን ሓምሳን ፅንሃህ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣቕርቡ፤ ንስኻን ኣሮንን ድማ ነናትኩም ፅንሃህ ኣምፅኡ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነፍሲ ወከፍ ከአ ጽንሃሁ ይውሰድ፡ ዕጣን ድማ ይገብረሉ፡ ነፍሲ ወከፍ ጽንሃሁ ኽልተ ሚእትን ሓምሳን ጽንሃህ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣቕርቡ፡ ንስኻን ኣሮንን ከአ ነፍሲ ወከፍ ጽንሃሁ ይውሰድ በሎ። |