Numbers 16:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኣኻትኩምን ንዅሎም ኣሕዋትኩም ደቂ ሌዊን ምሳኻትኩም ኣቕረቦም። ንስኻትኩምውን ክህነት ትደልዩ ዲኹም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አን​ተን ከአ​ን​ተም ጋር የሌ​ዊን ልጆች ወን​ድ​ሞ​ች​ህን ሁሉ ወደ እርሱ አቅ​ር​ቦ​አል፤ ካህ​ና​ትም ትሆኑ ዘንድ ትፈ​ል​ጋ​ላ​ች​ሁን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተን ከአንተም ጋር የሌዊን ልጆች ወንድሞችህን ሁሉ ወደ እርሱ አቅርቦአል፤ ክህነትንም ደግሞ ትፈልጋላችሁን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንተን ከአንተም ጋር የሌዊን ልጆች ወንድሞችህን ሁሉ ወደ እርሱ እንድትቀርቡ ፈቅዶላችኋል፤ ታዲያ አሁን ደግሞ ክህነትንም ትፈልጋላችሁን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ህንተናነ ህንተ እሻቱዋ ሌዋቱዋ ኡባ ባረኮ ሺሼዳ፤ ቃይ ሀእ ህንተ ቄሰተካ ካጄሊታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I hinttenanne hintte ishatuwaa Leewatuwaa ubbaa barekko shiishsheedda; k'ay ha"i hintte k'eesetetsaakka kajjeeliita.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi inttenanne hankko Lewe zarkketa baakko shiishshides; intte gidikko qeeseteththaa ekkanaas qaaqqateeta;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ኢንቴናኔ ሃንኮ ሌዌ ዛርኬታ ባኮ ሺሺዴስ፤ ኢንቴ ጊዲኮ ቄሴቴ ኤካናስ ቃቃቴታ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ህንተናነ ህንተ እሻታ ሌወታ ኡባ ባኮ ሺሽስ፤ ሽን ሀእ ህንተ ካህነታ በሳ ኮዬታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I hintenanne hinte ishata Leeweta ubbaa baako shiishis; shin ha77i hinte kahineta bessaa koyeeta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንተንና ከአንተም ጋር ወገኖችህ የሆኑትን ሌዋውያንን ሁሉ ወደ ራሱ አቅርቧችኋል፤ እናንተ ግን የክህነቱንም ሥራ ደርባችሁ ለመያዝ ይኸው ትሯሯጣላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱ እናንተና ሌሎቹም ሌዋውያን ይህ ክብር እንዲኖራችሁ አድርጎአል፤ አሁን ደግሞ የካህናቱን ቦታ ለመያዝ ፈልጋችኋል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣኻን ንዅሎም ኣሕዋትካ ደቂ ሌዊን ናብኡ ኣቕሪቡኩምስ ሕዚ ድማ ኽህነት ደሊኹም?
Amharic Tigrinya 2011 ንኣኻን ንኹሎም ኣሕዋትካ ደቂ ሌዊ ድማ ምሳኻን ናብኡ ኣቕሪቡኩምሲ፡ ክህነትዶ ድማ ድሊኹም፡