Numbers 16:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቆራ ወዲ ኢዝሃር ወዲ ቄሃት ወዲ ሌዊ፡ ዳታንን ኣቢራምን ደቂ ኤልያብን ኦን ወዲ ፔሌት ደቂ ሮቤልን ድማ ሰብ ወሰዱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሌ​ዊም ልጅ የቀ​ዓት ልጅ የይ​ስ​ዓር ልጅ ቆሬ ከኤ​ል​ያብ ልጆች ከዳ​ታ​ንና ከአ​ቤ​ሮን፥ ከሮ​ቤ​ልም ልጅ ከፋ​ሌት ልጅ ከአ​ው​ናን ጋር ተና​ገረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሌዊም ልጅ የቀዓት ልጅ የይስዓር ልጅ ቆሬ ከሮቤልም ልጆች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ ላይ ተነሡ። ች የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን የፋሌትም ልጅ ኦን በሙሴ
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሌዊም ልጅ የቀዓት ልጅ የይስዓር ልጅ ቆሬ የኤልያብ ልጆች ዳታንንና አቤሮንን ከሮቤልም ልጆች የፋሌት ልጅ ኦንን ወሰዳቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሌዊያ ዛርያፐ ቃሃታ ያራ ግድያ ይጽሃራ ናአይ ቆራህ፥ ሮቤላ ዛርያፐ ኤልኣባ ናናይ ዳታንነ አቢራምነ ቃይ ፐሌታ ናአይ ኦንስ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Leewiyaa zariyaappe K'ahaata yara gidiyaa Yis'ihaara na'ay K'oraahi, Roobeela zariyaappe Eli'aaba naanay Daataaninne Abiiraaminne k'ay Peleeta na'ay Oonis,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Lewe zarkke Qa7aate baggafe Yixihaare naa Qoorey, Oroobeele zarkke Elyaabe nayti Daataaneynne Abraamey qasseka Palete naa Oonay meto medhdhida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሌዌ ዛርኬ ቃኣቴ ባጋፌ ዪጺሃሬ ና ቆሬይ፥ ኦሮቤሌ ዛርኬ ኤልያቤ ናይቲ ዳታኔይኔ ኣብራሜይ ቃሴካ ፓሌቴ ና ኦናይ ሜቶ ሜዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሌወ ኮቻፈ ቃሃታ ኮቸ ግድዳ ይስአራ ናአይ ቆረይ፥ ሮቤላ ኮቻፈ ኤልኣባ ናይት ዳታነይነ አቤሮይ ቃስ ፋለታ ናአይ ኦን፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Leewe kochaafe Qahaata koche gidida Yisi7ara na7ay Qorey, Robeela kochaafe Eli7aaba nayti Daataneynne Abeeroy qassi Faleta na7ay Oni,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሌዊ ልጅ፣ የቀዓት ልጅ፣ የይስዓር ልጅ የሆነው ቆሬ፣ ከሮቤልም ነገድ የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን እንዲሁም የፍሌት ልጅ ኦን በክፋት ተነሣሥተው፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሌዊ ነገድ የሆነው የቀዓት ጐሣ የይስዓር ልጅ ቆሬ፥ ከሮቤል ነገድ የሆኑት የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን፥ የፋሌትም ልጅ ኦን ዐመፁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቆሬ ወዲ ይስዓር፥ ወዲ ቃዓት ወዲ ሌዊ፥ ዳታንን ኣቤሮንን ደቂ ኤልያብ፥ ኦን ከዓ ወዲ ፋሌት ካብ ነገድ ሮቤል፥
Amharic Tigrinya 2011 ቆራሕ ወዲ ይጽሃር፡ ወዲ ቃሃት ወዲ ሌዊ፡ ዳታንን ኣቢራምን ደቂ ኤልያብ፡ ኦን ከአ ወዲ ጴሌት፡ ደቂ ሮቤል፡