Numbers 15:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ወይ ኣብ ድዑል ንመስዋእቲ እኽሊ ክልተ ዓስራይ ሓርጭ ምስ ሲሶ ሂን ዘይቲ ተሓዋዊስካ ኣዳሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለአ​ን​ዱም አውራ በግ የሚ​ቃ​ጠል ቍር​ባን ወይም መሥ​ዋ​ዕት ባደ​ረ​ጋ​ችሁ ጊዜ የኢን መስ​ፈ​ሪያ ሢሶ በሆነ ዘይት የተ​ለ​ወሰ ከመ​ስ​ፈ​ሪ​ያው ከዐ​ሥር እጅ ሁለት እጅ መል​ካም ዱቄት ለእ​ህል ቍር​ባን ታዘ​ጋ​ጃ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለአንዱም አውራ በግ ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን የኢን መስፈሪያ ሢሶ በሆነ ዘይት የተለወሰ ከመስፈሪያው ከአሥር እጅ ሁለት እጅ መልካም ዱቄት ለእህል ቍርባን ታዘጋጃለህ፤ የኢን መስፈሪያ ሢሶም የወይን ጠጅ ለመጠጥ ቍርባን ታቀርባለህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለአንዱም አውራ በግ የኢን መስፈሪያ ሢሶ በሆነ ዘይት የተለወሰ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሁለት እጅ የሆነ መልካም ዱቄት ለእህል ቁርባን እንዲሆን ታዘጋጃለህ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ዶርሳ ኦርግያ ያርሻናዉ ሺሽያ ዎደ፥ ካ ያርሾ ላኡ ኪሎ ግራመ ልያ እት ሊትሮነ ባጋ ዎጋራ ዛይትያን ሙናቄዳዋነ
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Dorssa orggiyaa yarshshanaw shiishshiyaa wode, katsaa yarshshoo laa"u kiilo giraame d'iiliyaa itti liitironne bagga wogaraa zayitiyaan munak'k'eeddawaanne
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Dharsho yarshos shiishshiza wode qasse nam7u kilo dhiille issi litironne sayso gidiza wogara zayten munuqidi shiishshite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ርሾ ያርሾስ ሺሺዛ ዎዴ ቃሴ ናምኡ ኪሎ ሌ ኢሲ ሊቲሮኔ ሳይሶ ጊዲዛ ዎጋራ ዛይቴን ሙኑቂዲ ሺሺቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማራዘ ያርሽያ ዎደ ናምኡ ክሎ ግራመ ሎኦ ለ እስ ልትሮነ ባጋ ሻማሆ ዛይተን ሙኑቀትዳይሳ ኤህተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Maraze yarshiya wode nam7u kilo giraame lo77o dhiille issi litironne bagga shamaho zayten munuqetidaysa ehite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ከአውራ በግ ጋር በኢን ሢሶ ዘይት የተለወሰ የኢፍ ሁለት ዐሥረኛ ልም ዱቄት የእህል ቍርባን አዘጋጁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አውራ በግ መሥዋዕት ሆኖ በሚቀርብበት ጊዜ ደግሞ በአንድ ሊትር ተኩል የወይራ ዘይት የተለወሰ ሁለት ኪሎ ዱቄት አቅርቡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ማጓሉ ኽስውእ እንተሎ ኸዓ፥ ንመስዋእቲ እኽሊ ዝኸውን ብሓደ ሊትሮን ፈረቓን ዘይቲ ዝተለወሰ ኽልተ ኺሎ ግራም ልሑም ሕሩጭ የቕርብ።
Amharic Tigrinya 2011 ወይ ንድዑል መስዋእቲ ብልዒ ኽልተ ዓስራይ ኣፍ ኤፍ ድኹም ሓርጭ፡ ብሲሶ ሂን ዘይቲ እተቖምጥዔ፡ ግበር።