Numbers 15:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እቲ ንየሆዋ መስዋእቱ ዘምጽእ፡ ዓስራይ ክፋል ሓርጭ ምስ ራብዓይ ክፋል ሂን ዘይቲ ዝተሓዋወሰ መስዋእቲ ምግቢ የምጽእ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ቍርባኑን ለእግዚአብሔር የሚያቀርብ የኢፍ መስፈሪያ አራተኛ እጅ በሆነ ዘይት የተለወሰ የኢፍ መስፈሪያ ዐሥረኛ እጅ የሆነ የመልካም ዱቄት መሥዋዕት ያመጣል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ቍርባኑን ለእግዚአብሔር የሚያቀርብ ከሚቃጠል መሥዋዕት ወይም ከሌላ መሥዋዕት ጋር ለእያንዳንዱ ጠቦት የኢን መስፈሪያ አራተኛ እጅ በሆነ ዘይት የተለወሰ ከመስፈሪያው ከአሥር እጅ አንድ እጅ የሆነ መልካም ዱቄት ለእህል ቍርባን፥ የኢን መስፈሪያ አራተኛ እጅ የወይን ጠጅ ለመጠጥ ቍርባን ያዘጋጃል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ቁርባኑን ለማቅረብ የሚያመጣ ሰው የኢን መስፈሪያ አራተኛ እጅ በሆነ ዘይት የተለወሰ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ አንድ እጅ የሆነ መልካም ዱቄትን የእህል ቁርባን አድርጎ ለጌታ ያቅርብ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያርሹዋ ሺሽያ ኡራይ ካ ያርሾ እት ኪሎ ግራመ ልያ እት ሊትሮ ዎጋራ ዛይትያን ሙናቄዳዋካ መና ጎዳዉ አሆ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yarshshuwaa shiishshiyaa uray katsaa yarshshoo itti kiilo giraame d'iiliyaa itti liitiro wogaraa zayitiyaan munak'k'eeddawaakka Med'inaa Godaw aho. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas hessa mala shiishshiza asi wuri issi litiro gidana zayten issi kilo gidiza liiqo dhiillefe munuqettida kaththa yarsho shiishshanaas bessees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ሄሳ ማላ ሺሺዛ ኣሲ ዉሪ ኢሲ ሊቲሮ ጊዳና ዛይቴን ኢሲ ኪሎ ጊዲዛ ሊቆ ሌፌ ሙኑቄቲዳ ካ ያርሾ ሺሻናስ ቤሴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያርሹዋ ያርሽያ ኡራይ ካ ያርሹዋስ እስ ክሎ ግራመ ሎኦ ለ ሳይሶ ልትሮ ሻማሆ ዛይተን ሙኑቀትዳይሳ ኤሆ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yarshuwa yarshiya uray katha yarshuwas issi kilo giraame lo77o dhiille sayso litiro shamaho zayten munuqetidaysa eho. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መሥዋዕቱን ይዞ የሚመጣው ሰው በኢን አንድ አራተኛ ዘይት የተለወሰ የኢፍ አንድ ዐሥረኛ የላመ ዱቄት የእህል ቍርባን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ያቀርባል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንግዲህ እንደዚህ ያለውን መሥዋዕት የሚያቀርብ ሰው ሁሉ በሩብ ሊትር ዘይት የተለወሰ አንድ ኪሎ ምርጥ ዱቄት የእህል ቊርባንም ማቅረብ አለበት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ንእግዚኣብሄር መስዋእቲ ዘቕርብ ሰብ፥ ንመስዋእቲ እኽሊ ዝኸውን፥ ብሓደ ሊትሮ ዘይቲ ዝተለወሰ ሓደ ኺሎ ግራም ልሑም ሕሩጭ የቕርብ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ኣቲ መስዋእቱ ንእግዚኣብሄር ዜቕርብ ንመስዋእቲ ብልዒ ዓስራይ ኣፍ ኣኤፋ ድኹም ሓርጭ፡ ብብርዒ ሂን ዘይቲ እተቖምጥዔ የቕርብ። |