Numbers 15:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓደ ሰብ ብድንቁርና እንተ ሓጢኣት ከኣ፡ ሓንቲ ዓመት ዝዕድሚኣ ጤል ከም መስዋእቲ ሓጢኣት የቕርብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አንድ ሰው ሳያ​ውቅ ኀጢ​አት ቢሠራ፥ ስለ ኀጢ​አት አን​ዲት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት ፍየል ያቀ​ር​ባል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንድ ሰው ሳያውቅ ኃጢአት ቢሠራ፥ ለኃጢአት መሥዋዕት አንዲት የአንድ ዓመት እንስት ፍየል ያቀርባል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “አንድ ሰው ባለማወቅ ኃጢአት ቢሠራ፥ ለኃጢአት መሥዋዕት አንዲት የአንድ ዓመት እንስት ፍየል ያቀርባል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘እት አሳይ ባረካ ኤራና ዪደ ናጋራ ኦፐ፥ የለቶደፐ እት ላይ ግድያ እት ዴሻቶ ናጋራ ያርሹዋ ኦደ ሺሾ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Itti Asay barekka erana d'ayiide nagaraa ootsooppe, yelettoodeppe itti laytsaa gidiyaa itti deeshshatto nagaraa yarshshuwaa ootsiide shiishsho;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Issi asi erontta nagara ooththiko issi layththa deysha laaqqa ba nagara gishshas yarshos shiishsho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ኢሲ ኣሲ ኤሮንታ ናጋራ ኦኮ ኢሲ ላይ ዴይሻ ላቃ ባ ናጋራ ጊሻስ ያርሾስ ሺሾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስ አስ ኤሮና ናጋራ ኦኮ እስ ላይ ኮለ ናጋራ ያርሾ ኦድ ያርሾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Issi asi eronna nagara oothiko issi laytha kole nagara yarsho oothidi yarsho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ነገር ግን አንድ ሰው ካለማወቅ የተነሣ በግሉ ኀጢአት ቢሠራ ግን ለኀጢአት መሥዋዕት የአንድ ዓመት እንስት ፍየል ያምጣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “አንድ ሰው በግሉ ባለማወቅ ኃጢአት ቢሠራ አንድ ዓመት የሞላት እንስት ፍየል ስለ ኃጢአቱ ስርየት መሥዋዕት አድርጎ ያቅርብ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓደ ሰብ እንተይፈለጠ ሓጢኣት እንተ ገበረ፥ ስለ ሓጢኣት እትስዋእ፥ ዓመት ዝገበረት ኣንስተይቲ ጤል የቕርብ።
Amharic Tigrinya 2011 ሓደ ሰብ ብጌጋ ሓጢኣት እንተ ገበረ፡ ንመስዋእቲ ሓጢኣት ኣርሕዶ ዓመት የቕርብ።