Numbers 15:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጠፊእኩም፡ ነዚ ዅሉ እቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ እተዛረቦ ትእዛዛት እንተ ዘይሓሊኹም፡
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ብት​በ​ድ​ሉም፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለሙሴ ያዘ​ዛ​ቸ​ውን እነ​ዚ​ህን ትእ​ዛ​ዛት ሁሉ ባታ​ደ​ርጉ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ብትስቱም፥ እግዚአብሔርም ለሙሴ ያዘዛቸውን እነዚህን ትእዛዛት ሁሉ ባታደርጉ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ነገር ግን ስሕተት ባለማወቅ ብትፈጽሙ፥ ጌታም ለሙሴ ያዘዛቸውን እነዚህን ትእዛዛት ሁሉ ባታደርጉ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘መና ጎዳይ ኦዴዳ ሀ አዛዞቱዋ ኡባ ህንተ ኤራና ዪደ፥ ናገናን አጎፐ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Med'inaa Goday odeedda ha azazotuwaa ubbaa hintte erana d'ayiide, naagennan aggooppe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹GODAY Muses immida azazotappe issaa intte erontta moorizaa gidikko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ጎዳይ ሙሴስ ኢሚዳ ኣዛዞታፔ ኢሳ ኢንቴ ኤሮንታ ሞሪዛ ጊዲኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ጎዳይ፥ ሙሰስ ኦድዳ ኪታ ህንተ ኤሮና እፅድ ናጎና አትኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Goday, Muses odida kiitaa hinte eronna ixidi naagonna attiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘እንግዲህ ካለማወቅ የተነሣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ ከሰጣቸው ትእዛዞች አንዱን ሳትፈጽሙ ብትቀሩ፣ ይህም ማለት
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ምናልባት እናንተ ሆን ብላችሁ ሳይሆን ባለማወቅ እግዚአብሔር ለሙሴ ከሰጠው ትእዛዞች መካከል አንዱን ሳትጠብቁ ብትቀሩ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝሃቦ ትእዛዛት ብዘይ ምፍላጥ እንተ ጠሓስኩም፥
Amharic Tigrinya 2011 እንተ ተጋጌኹም፡ እዚ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝነገሮ ኹሉ ትእዛዛት እዚ፡ እቲ እግዚኣብሄር ብኢድ ሙሴ ዝኣዘዘኩም ኩሉ፡ ካባታ እግዚኣብሄር ትእዛዛት ዝህበላ መዓልቲ ንንየው ከአ ክሳዕ ውሉድ ወለዶኹም እንተ ዘይሐሎኹምዎ፡