Numbers 15:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብታ ቐዳመይቲ ጣይትኹም ጀሚርኩም ንጐይታ ኣብ ወለዶታትኩም መስዋእቲ ልዕል በሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መጀ​መ​ሪ​ያም ከም​ታ​ደ​ር​ጉት ሊጥ የተ​ለየ ቍር​ባን እስከ ልጅ ልጃ​ችሁ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ትሰ​ጣ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መጀመሪያ ከምታደርጉት ሊጥ የማንሣት ቍርባን እስከ ልጅ ልጃችሁ ለእግዚአብሔር ትሰጣላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መጀመሪያ ከምታዘጋጁት ሊጥ እንደ ስጦታ አድርጋችሁ የምታቀርቡትን ቁርባን እስከ ልጅ ልጃችሁ ለጌታ ትሰጣላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያና የለታ ኡባን ህንተ ህንተ ጋድያን ሞኬዳ ካፐ ጼራ ከሴዳ ኮምፑዋ፥ መና ጎዳዉ ያርሹዋ ኦደ ሺሽተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaana yeletaa ubbaan hintte hintte gadiyaan mokkeedda katsaappe s'eeraa Kesseedda komppuwaa, Med'inaa Godaw yarshshuwaa ootsiide shiishshite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Buroppe yaana yeleta ubbaan koyro dhiillezappe ekkidi GODAAS imota shiishshite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቡሮፔ ያና ዬሌታ ኡባን ኮይሮ ሌዛፔ ኤኪዲ ጎዳስ ኢሞታ ሺሺቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) የለተ ኡባን ህንተ ቢታን ካፅዳ ካፈ ኮይሩዋ ኡክድ ጎዳስ ያርሾ ያርሽተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yeletetha ubban hinte biittan kaxida kathaafe koyruwa uukidi Godaas yarsho yarshite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሚቀጥሉት ትውልዶች ሁሉ ከመጀመሪያው ዱቄት ላይ አንሥታችሁ ይህን ቍርባን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ትሰጣላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለሚመጡት ዘመናት ሁሉ ከአዲስ እህል ከምትጋግሩት ኅብስት እየተነሣ ለእግዚአብሔር ልዩ መባ ሆኖ መቅረብ አለበት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብቲ ቐዳማይ ብዅዕኹም ድማ ንውሉድ ወለዶኹም ዝለዓል መስዋእቲ ንእግዚኣብሄር ሃቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብቲ ቐዳማይ ብሑቕኩም ንዉሉድ ወለዶኹም ዚልዐል መስዋእቲ ንእግዚኣብሄር ሀቡ።