Numbers 15:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብታ ሃገር እተወልደ ዘበለ ዅሉ፡ ንእግዚኣብሄር ጥዑም ጨና ዘለዎ መስዋእቲ ሓዊ ብምቕራብ ነዚ ነገራት እዚ ኺገብሮ ኣለዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሀገር ልጅ ሁሉ ለእግዚአብሔር በጎ መዓዛ እንዲሆን ቍርባን ባቀረበ ጊዜ እንዲሁ ያደርጋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የአገር ልጅ ሁሉ ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን ቍርባን በእሳት ባቀረበ ጊዜ እንዲሁ ያደርጋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የአገሩ ተወላጅ የሆነ ሁሉ ለጌታ መዓዛው ያማረ ሽታ እንዲሆን በእሳት የሚቀርበውን ቁርባን ባቀረበ ጊዜ እነዚህን ነገሮች እንዲሁ ያደርጋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳ ግድያ ኦንነ ታማን ጹግያ፥ ሳዉዋ ቶሹኩ ግያ ያርሹዋ መና ጎዳዉ ሺሽያ ዎደ ኡባን፥ ሀዋዳን ኦናዉ ኮሼ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa asaa gidiyaa ooninne taman s'uuggiyaa, sawuwaa toshukku giyaa yarshshuwaa Med'inaa Godaw shiishshiyaa wode ubbaan, hawaadan ootsanaw koshshee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Deren yelettida Isra7eele asaappe issoy issoy xuugettiza yarshonne sawoy GODAA ufayssiza yarsho shiishshiza wode hessaththo ooththanaas bessees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዴሬን ዬሌቲዳ ኢስራኤሌ ኣሳፔ ኢሶይ ኢሶይ ጹጌቲዛ ያርሾኔ ሳዎይ ጎዳ ኡፋይሲዛ ያርሾ ሺሺዛ ዎዴ ሄሳ ኦናስ ቤሴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አስ ግድዳ ኦንካ ሳውያ ፁሳ ያርሾ ጎዳስ ያርሽያ ዎደ ኡባን ሀይሳዳ ኦናዉ ኮሼስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asi gidida oonika sawiya xuussa yarsho Godaas yarshiya wode ubban haysada oothanaw koshshees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ማናቸውም የአገር ተወላጅ የሆነ በእሳት የሚቀርብ ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት በሚያቀርብበት ጊዜ እነዚህን ነገሮች በዚሁ ሁኔታ ያድርግ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የአገር ተወላጅ የሆነ እያንዳንዱ እስራኤላዊ መዓዛው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ የእህል ቊርባን በሚያቀርብበት ጊዜ ይህን ሁሉ ማድረግ ይኖርበታል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሉ ወዲ ዓዲ ዝኾነ ንእግዚኣብሄር ደስ ዘብል ጥዑም ዝጨናኡ ብሓዊ ተቓፂሉ ዝቐርብ መስዋእቲ እንተቕርብ፥ ከምኡ ይግበር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ወዲ ዓዲ ዘበለ መስዋእቲ ሓዊ ንእግዚኣኣብሄር ንጥዑም ጨና ምስ ዜቕርብ፡ ነዚ ነገር እዚ ኸምዚ ይግበሮ። |