Numbers 15:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ንሓደ ብዕራይ ወይ ንሓደ ድዑል፡ ወይ ንገንሸል ወይ ንሓንቲ ጤል ይግበር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “እንዲሁ ለእያንዳንዱ ወይፈን፥ ወይም ለእያንዳንዱ አውራ በግ፥ ወይም ለእያንዳንዱ ተባት የበግ ወይም የፍየል ጠቦት ይደረጋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲሁ ለእያንዳንዱ ወይፈን ወይም ለእያንዳንዱ አውራ በግ ወይም ለእያንዳንዱ ተባት የበግ ወይም የፍየል ጠቦት ይደረጋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለእያንዳንዱም ወይፈን ወይም ለእያንዳንዱ አውራ በግ ወይም ለእያንዳንዱ ተባት የበግ ወይም የፍየል ጠቦት እንዲሁ ይደረጋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘እት እት ኮሩማ ቦራ፥ ዎይ እት እት ዶርሳ ኦርግያ፥ ዎይ ያላጋ ዴሻ ኦርግያ፥ ዎይ አቱማ ዶርሳ ማራ ያርሻናዉ ሺሽያ ዎደ፥ ካ ያርሹነ ኡሻ ያርሹ ሀዋዳን እትፐ ሺቄ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Itti itti korumaa booraa, woy itti itti dorssaa orggiyaa, woy yalaga deeshshaa orggiyaa, woy attuma dorssaa maraa yarshshanaw shiishshiyaa wode, katsaa yarshshuunne ushshaa yarshshuu hawaadan ittippe shiik'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas issi issi mirgo, woykko issi issi dharsho woykko dharsho laaqqa woykko korbe laaqqa yarshos shiishshiza wode issife shiiqiza kaththa yarshoy hessa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኢሲ ኢሲ ሚርጎ፥ ዎይኮ ኢሲ ኢሲ ርሾ ዎይኮ ርሾ ላቃ ዎይኮ ኮርቤ ላቃ ያርሾስ ሺሺዛ ዎዴ ኢሲፌ ሺቂዛ ካ ያርሾይ ሄሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “እስ እስ ዎፋኖይ ዎይኮ እስ እስ ማራዘይ ዎይኮ እስ እስ ኮለይ ያርሸትያ ዎደ ሀይሳዳ ሀንድ ኦሰቶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Issi issi wofaanoy woyko issi issi marazey woyko issi issi koley yarshetiya wode haysada hanidi ooseto. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እያንዳንዱ ወይፈን ወይም አውራ በግ፣ እያንዳንዱ የበግም ሆነ የፍየል ጠቦት በዚህ ሁኔታ ይዘጋጅ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ ‘እንግዲህ ከእያንዳንዱ ወይፈን፥ አውራ በግ፥ የበግ ወይም የፍየል ጠቦት ጋር የሚቀርበው የእህል ቊርባን ይህ ነው፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሕድሕድ ብዕራይ ወይ ማጓሉ ወይ ጡበት በጊዕ፥ ወይ ወጠጦ ኽትስውኡ እንተለኹም ከምኡ ግበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከማኡ ነንብዕራይ ወይ ነንድዑል ወይ ነንገንሸል ወይ ነንወጠጦ ይገብር። |