Numbers 15:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ፍርቂ ሂን ወይኒ ከም መስዋእቲ መስተ፡ ንእግዚኣብሄር ጥዑም ጨና ዘለዎ መስዋእቲ ሓዊ ኣምጽኡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእግዚአብሔር በጎ መዓዛ እንዲሆን በእሳት ለተደረገ ቍርባን፥ የኢን መስፈሪያ ግማሽ ወይን ለመጠጥ ቍርባን ታቀርባለህ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን በእሳት ለተደረገ ቍርባን፥ የኢን መስፈሪያ ግማሽ የወይን ጠጅ ለመጠጥ ቍርባን ታቀርባለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለጌታም መዓዛው ያማረ ሽታ እንዲሆን በእሳት የሚቀርብ ቁርባን አድርገህ፥ የኢን መስፈሪያ ግማሽ የወይን ጠጅ ለመጠጥ ቁርባን ታቀርባለህ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡሻ ያርሾ ላኡ ሊትሮ ዎይንያ ኤሳካ አህተ። መና ጎዳዉ ሳዉዋ ቶሹኩ ግያ ያርሹዋ ታማን ያርሽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | ushshaa yarshshoo laa"u liitiro woyniyaa eessaakka ahite. Med'inaa Godaw sawuwaa toshukku giyaa yarshshuwaa taman yarshshite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessaththoka ushsha yarshos nam7u litiro gidiza woyne ushshu shiishsha; hessika GODAA ufayssiza, sawizaazanne xuugettiza yarsho gidana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳካ ኡሻ ያርሾስ ናምኡ ሊቲሮ ጊዲዛ ዎይኔ ኡሹ ሺሻ፤ ሄሲካ ጎዳ ኡፋይሲዛ፥ ሳዊዛዛኔ ጹጌቲዛ ያርሾ ጊዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡሻ ያርሹዋስ ባጋ ልትሮ ዎይነ ኡሻ ኤህተ። ሄስ ጎዳስ ሳውያ ፁሳ ያርሾ ግዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ushsha yarshuwas bagga litiro woyne ushsha ehite. Hessi Godaas sawiya xuussa yarsho gidana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም ለመጠጥ ቍርባን የሚሆን ግማሽ ኢን የወይን ጠጅ አቅርቡ፤ ይህም በእሳት የሚቀርብና ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት ይሆናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲሁም ግማሽ ሊትር የወይን ጠጅ የመጠጥ ቊርባን አድርገህ ታቀርባለህ፤ ይህም ለእግዚአብሔር መልካም መዓዛ የሚሆን የሚቃጠል መሥዋዕት ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንመስዋእቲ መስተ ኸዓ ኽልተ ሊትሮ ወይኒ ኣቕርብ። እዙይ ንእግዚኣብሄር ደስ ዘብል ጥዑም ዝጨናኡ ብሓዊ ተቓፂሉ ዝቐርብ መስዋእቲ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንመስዋእቲ መስተ ድማ፡ መስዋእቲ ሓዊ ንእግዛብሄር ንጥዑም ጬና ፈረቓ ሂ ወይን ኣቕርብ። |